Перейти к содержимому

ጀማል ለቤቱ ቆንጆ መጸሃፍ መደርደርያ አሰርቷል! - እይታ - ክፍል 1 - በየዚድ ኢክሲር - “አዚዘል አሰል”

ADPlus Amharic | Podcast и AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

0:00 / 0:00

ጀማል ለቤቱ ቆንጆ መጸሃፍ መደርደርያ አሰርቷል! - እይታ - ክፍል 1 - በየዚድ ኢክሲር - “አዚዘል አሰል”

2 896 просмотров · 3 дня назад
ADPlus Amharic | Podcast и AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
2 896 просмотров · 3 дня назад
ዲጂታል ዓለም በሶሻል ሚዲያ በኩል ህይወታችንን ሊቆጣጠር በሚታገልበት በዚህ ሰዓት የዓለምን ሁለንተና የምንቃኝበት መንጽር ፣ ከራሳችንና ከሸሪዓዊ ማንነታችን ጋር የምንታረቅበትን እሳቤ የዓለም ስርዓትን ፣ ህይወትን ፣ ዘመናችንና ሌሎች ብዙ ሃቆችን የሚያስመለክተንን እይታ መታጠቅ ይገባናል ! ለዚህ ደግሞ በአዲስ መንገድ ፣ በአዲስ እይታ እየተማማርን የምንዘልቅበት ልዩ ፕሮግራም ይዞ አዚዘል አሰል ብቅ ብሏል ! እይታ !