አዲስ የኢትዮጵያ ፓስፖርት በኦንላይን እንዴት ማመልከት ይቻላል/Apply for an Ethiopian Passport 2026
Agodo Digital
0:00 / 0:00
አዲስ የኢትዮጵያ ፓስፖርት በኦንላይን እንዴት ማመልከት ይቻላል/Apply for an Ethiopian Passport 2026
934 просмотра · 2 нед. назад
Agodo Digital
201 подписчик
934 просмотра · 2 нед. назад
በዚህ ቪዲዮ በ2026 አዲስ የኢትዮጵያ ፓስፖርት በኦንላይን እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ። 🇪🇹
በቪዲዮው ውስጥ፦
✅ የአዲስ ፓስፖርት ኦንላይን ማመልከቻ እንዴት እንደሚጀመር
✅ የማመልከቻ ፎርሙን እንዴት መሙላት እንደሚቻል
✅ አስፈላጊ መረጃዎችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት
✅ የቀጠሮ ሂደት
✅ ክፍያ እና ሌሎች የማመልከቻ ደረጃዎች
በቀላል መንገድ እንመለከታለን።
ይህ ቪዲዮ አዲስ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት የሚፈልጉ ሰዎች በተለይም ማመልከቻውን በኦንላይን ለመሙላት ለሚፈልጉ ይጠቅማል።
ቪዲዮው ከጠቀማችሁ፣ Like 👍 ማድረግ፣ Subscribe 🔔 ማድረግ እና ለሌሎች ሰዎች Share ማድረግ አትርሱ።
#EthiopianPassport #EthiopiaPassport #PassportEthiopia #EthiopianPassport2026 #የኢትዮጵያፓስፖርት #ፓስፖርት #ኢትዮጵያ