🔴#የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 1 ሰላምታ ቅኝት 🔴 ( begena Tutorial p 1 SELAMTA Kignt #abele
ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)
0:00 / 0:00
🔴#የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 1 ሰላምታ ቅኝት 🔴 ( begena Tutorial p 1 SELAMTA Kignt #abele
2 705 просмотров · 5 мес. назад
ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)
2,62 тыс. подписчиков
2 705 просмотров · 5 мес. назад
የበገና ትምህርት
ክፍል 1
የሰላምታ ቅኝት፡ በተለምዶ አንቺ ሆዬ ሜጀር ወይም አምባሰል ሜጀር ተብሎ የሚጠራውን ቅኝት የተካ ቅኝት ሲሆን፤ በዚህ ትምህርት ላይ ለበገና ትምህርት እንዲስማማ ሲባል ሰላምታ ቅኝት ተብሎ ይጠራል ።
ከዚህ ትምህርት በፊት ክፍል አንድን ካላዩ ግራ ሊገባዎት ስለሚችል የመጀመሪያውን ክፍል እንዲያዩ እናሳስባለን። የመጀመሪያውን ክፍል እና ሌሎቹንም የተቋሙን ቪዲዮዎች ማየት ከፈለጉ ከታች ሊንኩን አድርገንልዎታል።