Перейти к содержимому

#የበገና_ትምህርት ለጀማሪ ክፍል 2 ሰላምታ ቅኝት ( Begena tutorial Selamta kignit) Ethiopian begena ‪@-mahtot‬#music

ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)

0:00 / 0:00

#የበገና_ትምህርት ለጀማሪ ክፍል 2 ሰላምታ ቅኝት ( Begena tutorial Selamta kignit) Ethiopian begena ‪@-mahtot‬#music

2 531 просмотр · 4 мес. назад
ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)
2,62 тыс. подписчиков
2 531 просмотр · 4 мес. назад
በዚህ ትምህርት የምናየው የጣት እንቅስቃሴን እንዴት ማዳበር እንደምንችል ነው። የመልመጃ 1 ዓላማ በቂ የጣት እንቅስቃሴ በማድረግ ጣታችን እንዲፈታ ማስቻልና የማይመቱ ጣቶች በቦታቸው ተመልሰው እንዲቀመጡ ማስቻል ነው። ማሳሰቢያ፡ በዚህኛውም ሆነ በተከታታይ በሚለቀቁት የትምህርት ክፍሎች ላይ በቀረጻ ምክንያት የበገና ቅኝት መውረድ ሊያጋጥም ስለሚችል ይህን ከግንዛቤ በማስገባት የበገናችሁ ቅኝት ሁልጊዜ በ "C#abele" major ( ስለ ሜጀር ምንነት እና እንዴት ሜጀሮችን መቀያየር እንደምንችል በሌላ ክፍለ ትምህርት በሰፊው የምንቃኘው ይሆናል) የተቃኘ መሆን ይኖርበታል። ከዚህ ትምህርት በፊት ክፍል አንድን ካላዩ ግራ ሊገባዎት ስለሚችል የመጀመሪያውን ክፍል እንዲያዩ እና በቂ የልምምድ ጊዜ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ።