370 ግራም በአደራ የተሰጠው ወርቅ ይሄ ነው አነስተኛ ወርቅ ቤት ይከፍት ነበር 😪የ16 ዓመት የስደት ላብና እንባ በአንድ ሌሊት በክህደት ተዋጠ!💔😭#ebstv
mesi sedeteyawa tube መስ ስደተኛዋ ቲዮብ እኔ ለወገኔ
0:00 / 0:00
370 ግራም በአደራ የተሰጠው ወርቅ ይሄ ነው አነስተኛ ወርቅ ቤት ይከፍት ነበር 😪የ16 ዓመት የስደት ላብና እንባ በአንድ ሌሊት በክህደት ተዋጠ!💔😭#ebstv
619 просмотров · 4 дн. назад
mesi sedeteyawa tube መስ ስደተኛዋ ቲዮብ እኔ ለወገኔ
8,84 тыс. подписчиков
619 просмотров · 4 дн. назад
370 ግራም ወርቅ ማን ሰረቀ? አዲስ መረጃ!
16 ዓመት ሙሉ በስደት ሀገር ጉልበትንና ጊዜን አሟጦ ሰርቶ "ነገ ለችግር ቀን ይሆነኛል" ብሎ የዕድሜን ልፋት ለጓደኛ በአደራ መስጠት... ከዚያም "አላየሁም፣ ሌባ ሰረቀኝ" በሚል ከባድ ክህደት ሁሉንም ነገር በአንድ ሌሊት ማጣት ምን ያህል ያማል?
በዛሬው ቪዲዮችን በዚህ አነጋጋሪ ጉዳይ ዙሪያ የወጡ አዲስ መረጃዎችን እና እውነታዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል፤ አብረን እንከታተል።
💬 አስተያየትዎን ያጋሩን፦
አደራን በልቶ በሰላም መተኛት ይቻላል ወይ? ለዚህች እህታችን ፍትህ እንዲገኝ ሀሳባችሁን በኮሜንት ግለጹልን።
🔔 ለማህበረሰባችን አባል ይሁኑ፦
ቪዲዮውን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ! ቻናላችንንም ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopianStory #ሰበር_ዜና #አሳዛኝ_ታሪክ #ስደት #አደራ #ወርቅ #EthiopianYouTube #እውነተኛ_
ታሪክ
#ebstv #ebc #sefuonebs #አቤል_የወይኗል #ረዋን #በደንብ #አሞራው #አዶናይ #እረ #habesha