Перейти к содержимому

ይቅርታ ምንድነው? • What is Forgiveness? - Nardos Mamo | አሰላስሎት ፩

Selah Ethiopia

0:00 / 0:00

ይቅርታ ምንድነው? • What is Forgiveness? - Nardos Mamo | አሰላስሎት ፩

3 004 просмотра · 6 л. назад
Selah Ethiopia
10,2 тыс. подписчиков
3 004 просмотра · 6 л. назад
በዚህ የአሰላስሎት ክፍለጊዜ ስለ ይቅርታ ከናርዶስ ማሞ በትንሹ እንሰማለን። ሁሉንም የወደፊት ቪዲዮዎች ከሴላ ለማግኘት ሰብስክራይብ ማረግዎ ያረጋግጡ። In this episode of Selah Reflections, Nardos Mamo gives us her quick thoughts on forgiveness. Make sure you subscribe to catch all future episodes and other useful resources from Selah. Don't forget to subscribe! http://www.youtube.com/channel/UCZAGw... በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:   / selahethiopiaorg   https://t.me/selahethiopia   / selahethiopia     / selahethiopia   — ሴላ አሰላስሎት እግዚአብሔርን ከሚወዱ እና ከሚያከብሩ ሴቶች የተውጣጡ አጠር ያሉ እውቀት አዘል ሀሳቦች ናቸው። ቆም ብለው ቃሉን እንዲያሰላስሉ እንዲረዱዎት እንፀልያለን። ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Reflections are short bits of wisdom from women of God. We pray they help you pause and reflect on the Word. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.