Перейти к содержимому

ተጠባቂው የፑቲንና የፔዜሽኪን ስብሰባ! የተጠናከረው የሩስያ - ኢራን ግንኙነት! | Putin – Pezeshkian SCO Meeting!

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ተጠባቂው የፑቲንና የፔዜሽኪን ስብሰባ! የተጠናከረው የሩስያ - ኢራን ግንኙነት! | Putin – Pezeshkian SCO Meeting!

9 354 просмотра · 1 день назад
GEBEYA GLOBAL
125 тыс. подписчиков
9 354 просмотра · 1 день назад
ፑቲን በቢሽኬክ ኪርጊዝስታን ከተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት (SCO) ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ሩሲያ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ለቴህራን አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን በማቅረብና በመደገፍ ላይ መሆኗን አረጋግጠዋል። ምንም እንኳን በካውካሰስና በሆርሙዝ አካባቢ ውጥረቶች ቢኖሩም፣ በሩሲያና በኢራን መካከል ያለው የንግድና የኢኮኖሚ ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉን እና ከዩራሺያ ኢኮኖሚ ህብረት ጋር የተደረጉ የነጻ ንግድ ስምምነቶች ለዚህ ማሳያ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የቴህራንና የሞስኮ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ኢራን አሜሪካን እንድትቋቋም እንደረዳት የገለጹ ሲሆን፣ ሁለቱም ሀገራት ከአንድ ወገን የበላይነት (unipolar) ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ላይ ተመሳሳይ አቋም እንዳላቸው ገልጸዋል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ! On the sidelines of the Shanghai Cooperation Organisation (SCO) summit held in Bishkek, Kyrgyzstan, Russian President Vladimir Putin assured Iranian President Masoud Pezeshkian during their discussion that Russia is supporting and providing necessary materials to Tehran during this difficult time. Despite tensions in the Caucasus and the Strait of Hormuz, he noted that trade and economic cooperation between Russia and Iran continue to strengthen, citing free trade agreements concluded with the Eurasian Economic Union as evidence of this progress. Iranian President Masoud Pezeshkian stated that the strategic relations between Tehran and Moscow have helped Iran withstand the United States, and noted that both countries share a similar stance in efforts to build a multipolar world order free from unilateral dominance. We will look into the details shortly. Stay with us! #GebeyaGlobal #GlobalNews #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalAnalysis #SCO #ShanghaiCooperationOrganisation #Putin #Pezeshkian #RussiaIranRelations #Geopolitics #EurasianEconomicUnion #BishkekSummit #GlobalAffairs