የኢትዮ-ኤርትራ ዝምተኛው ጦርነት #የእጅ አዙር ውጊያና ዲፕሎማሲ @factMerejaፋክትመረጃ
fact Mereja ፋክት መረጃ
0:00 / 0:00
የኢትዮ-ኤርትራ ዝምተኛው ጦርነት #የእጅ አዙር ውጊያና ዲፕሎማሲ @factMerejaፋክትመረጃ
264 просмотра · 2 нед. назад
fact Mereja ፋክት መረጃ
409 подписчиков
264 просмотра · 2 нед. назад
36 ዓመት ያስቆጠረው የኢትዮ-ኤርትራ ዲፕለማሲያዊ ግንኙነት የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት… እንደሚባለው እፍ ያለ ፍቅር ፤መቃቃር ፤ድምፅ አልባ ጠላትነት አለፍ ሲልም ደም አፋሳሽ ጦርነት ያስከተለ ነው፡፡የዓመታት ተለዋዋጭ ግንኙነት ውስጥ ሁለቱ አገራት የዲፕሎማሲ ተወካይ ቢሮዎቻቸውን ከፍተውና ዘግተው፣ አምባሳደሮችን ሾመውና ከአገራቸው አባርረው የሚያውቁ ሲሆን፣ የሁለቱ አገራት ግንኙነት በመግባባት እና በግጭት መካከል በተደጋጋሚ ሲለዋወጥ ቆይቷል።