Перейти к содержимому

ከቁርዓን እና ከሀዲስ እንዳያርቁህ ተጠንቀቅ! - ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | S3.EP19

Official Husu и Islam Mindset

0:00 / 0:00

ከቁርዓን እና ከሀዲስ እንዳያርቁህ ተጠንቀቅ! - ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | S3.EP19

1 301 просмотр · 3 мес. назад
Official Husu и Islam Mindset
1 301 просмотр · 3 мес. назад
#islamicvideo #viral #foryou ዘወትር በየሳምንቱ በ#youtube ቻናላችን ወደናንተ የሚደርሰው #psycho-islam #series በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ተዘጋጅቶ ትምህርቱ በ@officialhusu የሚቀርብ እና በቀጥታ ስርጭት እንዲሁ በ@islamethiopia የሚተላለፍ ሲሆን በየግዜው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ህይወታችንን እንድንመረምር ዘንድ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ይመክሩናል። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዞዎታለን። እንዲሁም ቪዲዮዋችን ለብዙ ሰው እንዲዳረስልን የናንተ #like ማድረግ ዋጋ ስለሚኖረው #like ማድረግዎን አይርሱ። እንዲያደምጡ የምትፈልጉትም ሰዉ ካለ #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ። የዛሬው ቪዲዮ ርዕሶች #topic ከታች እንደሚከተለው ይገኛሉ... 00:00 - የሙሉ ቪዲዮ ቅድመ እይታ 01:54 - ቁርዓን እና ሀዲስ በነገር ነገር ላይ እመን 03:53 - ያንተ ስራህ ይሄ ነው! 04:39 - የልብ መጣመም መዳኒቱ 06:41 - ሁለቱ መንገድ በግልፅ ተነግሮሃል! 07:43 - እዚህ ደረጃ መድረስ አለብህ 09:05 - በገይብ የሚከራከር ቁርዓን ማንነቱን በግልፅ ነግሮሃል! 10:20 - በዉሸት ማንነት ራስህን አትሰይም!!! 13:15 - ዱንያውን እንዳወክበት ዲንህ ላይም አትሸውድ! 👉 ያለፉትን ክፍሎችን በቻናላችን ያገኙታል!