🛑 "ልጅቱ አብዳለች!" | በአደባባይ ወጥታ ያስቆጣችው ወጣት! | የሀጫሉ ሁንዴንሳ ጓደኛ በመቃብሩ ቦታ! | Awtar Episode
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
0:00 / 0:00
🛑 "ልጅቱ አብዳለች!" | በአደባባይ ወጥታ ያስቆጣችው ወጣት! | የሀጫሉ ሁንዴንሳ ጓደኛ በመቃብሩ ቦታ! | Awtar Episode
13 566 просмотров · 2 дня назад
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
101 тыс. подписчиков
13 566 просмотров · 2 дня назад
🛑 የዛሬ የምሽት አጀንዳዎች፦ በአደባባይ ወጥታ "ለብር ነው ዴት የማደርገው" በማለት ህዝቡን ያስቆጣችው የሃና ግደይ (ባምቢ ሃበሻ) አነጋጋሪ ንግግር፣ በሀጫሉ ሁንዴንሳ መቃብር ቦታ የተከሰተው ያልተጠበቀ ክስተት እና የተማሪና አስተማሪ ውጥረት በዛሬው Awtar Episode ይዘንላችሁ ቀርበናል!እስከ መጨረሻው ተከታተሉን፤ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን! 👍 📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች፦1️⃣ የሃና ግደይ (ባምቢ ሃበሻ) አነጋጋሪ ንግግር፦ በአደባባይ ወጥታ "ለብር ነው ዴት የማደርገው" በማለት ህዝቡን ያስቆጣችው ወጣት... "ልጅቱ አብዳለች!" በማለት በርካቶች ሃሳባቸውን እየሰጡበት የሚገኝበት ሰሞነኛ ትሬንዲንግ አጀንዳ! 🛑2️⃣ በሀጫሉ ሁንዴንሳ መቃብር ቦታ የተፈጠረው ክስተት፦ ያልተጠበቀው የሀጫሉ ሁንዴንሳ የልብ ጓደኛ በመቃብሩ ቦታ ተከስቶ ምን ተፈጠረ??! ህሊናን የሚነካ እና ብዙዎችን ያስደነገጠ ክስተት! 💔3️⃣ የተማሪና አስተማሪ ሰጣ ገባ፦ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያቀረረ የመጣው የተማሪና አስተማሪ ውጥረት እና የማህበረሰቡ ቁጣ ያዘለ ወቅታዊ አጀንዳ! 🏫⚠️4️⃣ ወቅታዊና አዝናኝ የዛሬ ስብስቦች፦ የሰሞኑን ትሬንዲንግ ጉዳዮች ያተኮሩ፣ እያንዳንዱን አይታችሁ ትምህርት የምትወስዱባቸው ወሳኝ የዛሬ ኤፒሶድ ስብስቦች!
🎙️💡 Educational & Legal Commentary / ትምህርታዊ ትንታኔ፦This video contains educational commentary, news reporting, lifestyle analysis, and reactions regarding recent public discourse and online developments. All content is presented purely for public awareness, news reporting, commentary, and entertainment purposes.ይህ ቪዲዮ በማህበረሰባችን ውስጥ በሚከሰቱ ወቅታዊ አጀንዳዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች እና በትሬንዲንግ አጀንዳዎች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠርና ትምህርታዊ ትንታኔ (Educational & Commentary Purpose) ለመስጠት የተዘጋጀ ነው።👉 ቪዲዮውን #LIKE እና #SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!🔥 የቻናላችን ልዩ አባል (Member) ለመሆን ይህን ይጫኑ፦🔗 / @awtar_media WATCH UNTIL THE END — Full stories revealed!Real news. Real reactions. | እውነተኛ መረጃ። እውነተኛ ስሜት። ━━━━━━━━━━━━━━━🔔 Subscribe for daily videos📲 TikTok: / awtarepisode💬 Telegram: https://t.me/+7I3d45gjl6o1ZTlk━━━━━━━... #AwtarMedia #HanaGidey #BambiHabesha #HachaluHundessa #AmharicNews #EthiopianReaction #TrendingEthiopia #Ethiopia #ኢትዮጵያ