Перейти к содержимому

እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ |Engdaye Keft nw bete || Emawayish Asfaw እማዋይሽ አስፋው | Lyrics

MENORAH WORSHIP

0:00 / 0:00

እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ |Engdaye Keft nw bete || Emawayish Asfaw እማዋይሽ አስፋው | Lyrics

504 просмотра · 13 дн. назад
MENORAH WORSHIP
1,09 тыс. подписчиков
504 просмотра · 13 дн. назад
እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ |Engdaye Keft nw bete || Emawayish Asfaw እማዋይሽ አስፋው | Lyrics እንግዳዬ Engdaye Emawayish Asfaw እማዋይሽ አስፋው እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ጌታ ኢየሱሴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ የዘመመው ቤቴን ግባ እየውና አብጀው አይውደቅ አቅእናው እንደገና አቅእናው እንደገና ባንተ ይመርልኝ መሰረት ሁንና ሸልምልኝ አንተ ከላይ አፅድቅና ከላይ አፅድቅና እንደገና እንደገና እንደገና ይኸው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ስራው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ይኸው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ስራው እንደገና እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ጌታ ኢየሱሴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ ማንም ከልካይ ሳይኖር ገባ ከጓዳው ምንም ሳልናገር ሁሉንም አየው ሁሉንም አየው ግብዣዬን አክብሮ ከቤቴ ገባና ጨለማ የዋጠው ጎጆዬን አየኧና ጎጆዬን አየኧና ሁሉን አሳመረው አስተካከለና ሞገሱን ለገሰው ለቤቴ እንደገና ለቤቴ እንደገና እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ እንግዳዬ ጌታ ኢየሱሴ እንግዳዬ እንግዳዬ ግባ ከቤቴ እንግዳዬ የዘመመው ቤቴን ግባ እየውና አብጀው አይውደቅ አቅእናው እንደገና አቅእናው እንደገና ባንተ ይመርልኝ መሰረት ሁንና ሸልምልኝ አንተ ከላይ አፅድቅና ከላይ ከላይ አፅድቅና እንደገና እንደገና እንደገና ይኸው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ስራው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ይኸው እንደገና እንደገና እንደገና እንደገና ስራው እንደገና