Перейти к содержимому

አስብበት ተስፋዬ ጋቢሶ Asebebet Tesfaye Gabbiso

MENORAH WORSHIP

0:00 / 0:00

አስብበት ተስፋዬ ጋቢሶ Asebebet Tesfaye Gabbiso

127 просмотров · 10 дн. назад
MENORAH WORSHIP
1,09 тыс. подписчиков
127 просмотров · 10 дн. назад
አስብበት በተስፋዬ ጋቢሶ Album 2 Track 2 የፀጋ የምሕረት ዘመኑ አብቅቶ ብርሃን ተሰውሮ የጥሪው ቀን መሽቶ ሰማያት ተፈተው ምድር ሳትናውጥ በነበልባል እሳት ጌታም ሳይገለጥ አስብበት ዛሬ ነገን አትጠብቅ ራስህን ስትደልል ዘመንህም አይለቅ ሕይወት ኢየሱስ ነው ሌላስ አታገኝም አምነህ ድነህበት ታተም ለዘለዓለም አብሮ ደስ ይበለን ትንሽ ቆይ ስትልህ ዓለም በለዘብታ እያባበለችህ ተደላው ትካዜና ቁጭትን ተክቶ ሲዖል እንዳትገባ ሳታስበው ከቶ አስብበት ዛሬ ነገን አትጠብቅ ራስህን ስትደልል ዘመንህም አይለቅ ሕይወት ኢየሱስ ነው ሌላስ አታገኝም አምነህ ድነህበት ታተም ለዘለዓለም የእግዚአብሔር ነገር ለፍጥረታዊ ሰው ሊገባው አይችልም ፍፁም ሞኝነት ነው ፍጥረታዊውን ሥጋ መንፈሱ ሲሽረው ያኔ ትረዳለህ መንገዱ ጥበብ ነው አስብበት ዛሬ ነገን አትጠብቅ ራስህን ስትደልል ዘመንህም አይለቅ ሕይወት ኢየሱስ ነው ሌላስ አታገኝም አምነህ ድነህበት ታተም ለዘለዓለም በመንታ መንገድ ላይ ሆነህ ስታማርጥ ፈጽሞ ላትረካ መንገድ ስትለዋውጥ ሞት ጥላውን ጥሎ አፍኖ ሳይወስድህ ጌታን ተቀበለው እርሱ ነው የሚያረካህ አስብበት ዛሬ ነገን አትጠብቅ ራስህን ስትደልል ዘመንህም አይለቅ ሕይወት ኢየሱስ ነው ሌላስ አታገኝም አምነህ ድነህበት ታተም ለዘለዓለም