ዓለምን በወንጌል የመድረስ ጥሪ
የደቀመዝሙር መርሖዎች
0:00 / 0:00
ዓለምን በወንጌል የመድረስ ጥሪ
1 903 просмотра · 5 л. назад
የደቀመዝሙር መርሖዎች
159 подписчиков
1 903 просмотра · 5 л. назад
እግዚአብሔር ለአንተ ሕይወት ያለዉ ዓላማ፣ ከአንተ ዓላማ ጋራ
የሚጣጣመዉ እንዴት ነዉ?
ሁለቱን ዓላማዎች ለማቀናጀትስ ምን ማድረግ ትችላለህ?
---
ይህ ቪዲዮ የደቀ መዝሙርነት መርሖዎች አካል ሲሆን አንድ ለ አንድ በሚደረጉ የደቀ መዝሙርነት ስልጠናዎች እና የምክር አገልግሎት ወቅት፣ የትናንሽ የጥናት ቡድኖች ውስጥ እና ለስብከት በሚደረጉ ዝግጅትች ወቅት የለክፍያ ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ግብአቶች ናቸው። በእዚህ ረዕስ ላይ በ www.Deamharic.org ላይ የተቀመጠውን የመሪዎች መመሪያ፣ የጥናት መመሪያ እና ሌሎች ከ 130 በላይ የሚሆኑ ግብአቶች ያለ ምንም ክፍያ ማግኘት ይቻላል።
አማሪኛ የመግባቢያ ቋንቋህ አይደለምን? የአንተን ቋንቋ መናገር አለመናገራችንን የምከተሉትን በሚያካትተው የርዕስ ምድቦች ውስጥ ተመልከት፡ / @discipleshipessentialsamharic
ለክርስቲያናዊ ህይወት መሰረታዊ ነገሮች፡
የተጠቃለሉ የርዕስ ዘርፎች፡
ለክርስቲያን ህይወት መሰረቶች፡
• እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
• ድህነትን መረዳት?
• ክርስቲአናዊ ህይወት እና አለማዊ ምልከታ
• ከእግዚአብሄር ጋር ያለን ግንኙነት
• የወንጌል አገልግሎት መግቢያ?
•አራቱን መንፈሳዊ ህግታት በመጠቀም የወንጌል አገልግሎት
• ክርስቲያናዊ ስነ ምግባሮች
• እግዚአብሔር እና መንፈሳዊው ዓለም
የመንፈሳዊ አመራር መሰረቶች
•ደቀ መዝሙርንትን መመርመር
• አነስተኛ ቡድኖችን መምራት
• መንፈሳዊ ስጦታዎች
•ቤተክርስቲያን እና አምልኮ
• ቤተሰባዊ ህይወት
• የመሪዎች የህይወት ዘዬ
• ክርስቲያናዊ የባህሪ እድገት
•ይቅርታ እና እርቅ
• ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
• ስለፓስተርነት መሰረታዊ ሃሳቦች
ይህ ግብአት በአለም ዙሪያ ከ 10000 በላይ በሚሆኑ አነስተኛ ቡድኖች ጥቅም ላይ ይውላል። ጥያቄ አለህ? ልትጀምር ትሻለህ? በ www.Deamharic.org አማካኝነት እኛን ልታገኘን ወይንም የበለጠ መርጃ ልታገኝ ትችላለህ።