"እራስህን ለእነሱ መስዋዕት አታድርግ!" ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕወሓት ታጣቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት | PM Abiy Message to TPLF
EBC
0:00 / 0:00
"እራስህን ለእነሱ መስዋዕት አታድርግ!" ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕወሓት ታጣቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት | PM Abiy Message to TPLF
4 422 просмотра · 1 дн. назад
EBC
2,2 млн подписчиков
4 422 просмотра · 1 дн. назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ የሕወሓት መሪዎችን እውነተኛ ማንነት ያጋለጡበትን እና ለታጣቂዎች ያስተላለፉትን ምክር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ የሕወሓት መሪዎች ከምስረታቸው ጀምሮ ጦርነት ሲያውጁ የኖሩ ቢሆንም እነሱ ግን ግንባር ሄደው እንደማይሞቱ፣ ይልቁንም ልጆቻቸውን ውጭ ሀገር እንደሚያስተምሩ እና በቢዝነስ እንደከበሩ አጋልጠዋል።ለሕወሓት ታጣቂዎች ባስተላለፉት ቀጥተኛ መልዕክትም "እራስህን ለእነሱ መስዋዕት አታድርግ፤ ይልቁንም ሰርተህ ቤተሰብህን፣ ክልልህን እና ሀገርህን ለውጥ" በማለት ጥሪ አቅርበዋል። ይህ መልዕክት ወጣቱ የጥፋት ኃይሎች መጠቀሚያ ከመሆን ወጥቶ ህይወቱን እንዲገነባ የሚያሳስብ ነው።
#AbiyAhmed #EBC #TPLF #TigrayYouth #EthiopianNews #Ethiopia #PeaceInEthiopia #EthiopianPolitics #HornOfAfrica