Перейти к содержимому

ተማሪዎቹ ለከፏት.. ደም የጠማት ነፍሰ ገዳይ መሆኗን አላወቁም 😱

Zagol Recaps

0:00 / 0:00

ተማሪዎቹ ለከፏት.. ደም የጠማት ነፍሰ ገዳይ መሆኗን አላወቁም 😱

14 937 просмотров · 2 недели назад
Zagol Recaps
20,4 тыс. подписчиков
14 937 просмотров · 2 недели назад
በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ በጣም አጓጊ፣ ሚስጥራዊ እና አስደናቂ የሆነውን "Stoker" የተሰኘውን የፊልም ታሪክ በአማርኛ አዘጋጅተንላችሁ መጥተናል። የ18 ዓመቷ ኢንዲያ አባቷ በድንገት በመኪና አደጋ ከተገደለ በኋላ፣ እስከዛሬ ሰምታው የማታውቀው አጎቷ ቻርሊ በቤታቸው መኖር ይጀምራል። ነገር ግን የቻርሊ አመጣጥ እና አላማ ከጀርባው ትልቅ እና አስፈሪ ሚስጥር ያዘለ ነበር... ኢንዲያ እና አጎቷ ቻርሊ ምን አይነት አደገኛ ግንኙነት ውስጥ ይገባሉ? ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት ታሪኩን ተከታተሉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! Copyright Disclaimer: Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use. #ZagolRecaps #MovieRecapAmharic #Stoker #AmharicMovieRecap #የፊልምታሪክ #AmharicRecap #EthiopianYouTube #MovieExplainedAmharic