ሃይማኖት አቅሙን ለምን አጣ? ሳይንስ እና የሰው ልጅ የወደፊት እጣ ፈንታ || Manyazewal Eshetu podcast Ep.201|| Abreham Genet
Manyazewal Eshetu
0:00 / 0:00
ሃይማኖት አቅሙን ለምን አጣ? ሳይንስ እና የሰው ልጅ የወደፊት እጣ ፈንታ || Manyazewal Eshetu podcast Ep.201|| Abreham Genet
23 329 просмотров · 1 месяц назад
Manyazewal Eshetu
689 тыс. подписчиков
23 329 просмотров · 1 месяц назад
በዚህ ልዩ የፖድካስት ክፍል ውስጥ፣ በሳይንስ እና በሃይማኖት ዙሪያ ጥልቅ ምርምር ያደረጉትን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህር እና የአንትሮፖሎጂ ተመራማሪውን የ"ሳላዛት" መጽሐፍ ደራሲ በእንግድነት ይዘን ቀርበናል። በውይይታችንም እስካሁን ያልተሰሙ፣ እንግዳ እና የሰውን ልጅ አስተሳሰብ የሚፈትኑ አዳዲስ እይታዎችን ዳስሰናል።
ባለማችን ላይ ሃይማኖት ለምን አቅም እያጣ ሊሄድ እንደሚችል፣ የሰው ልጅ የወደፊት ስልጣኔ እና ከምድር ውጭ ያሉ ህይወቶች (Aliens) ቢመጡ አለማችን ልትጋፈጠው የሚችለውን ታላቅ የውክልና ቀውስ በአንትሮፖሎጂ እና በፍልስፍና እይታ በጥልቀት እንመረምራለን። አእምሮን የሚያነቃቁ እና አዳዲስ ጥያቄዎችን የሚጭሩ ውይይቶችን ለመከታተል እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ!
የሳላዛት መጽሐፍ የamazon link
👇👇👇👇👇👇👇
https://a.co/d/0hAtqzhG
#Salazat #EthiopianPodcast #Anthropology #ScienceAndReligion #Aliens #Philosophy #EthiopianAuthor #DeepConversation #Mindsetመ