Перейти к содержимому

ድንቅ ስብከት _በአባ ክፍለ ሥላሴ (ዶ/ር) Orthodox sebket _የቀድሞ ዲያቆን ቴዎድሮስ በለጠ

Aba Media አባ ሚዲያ

0:00 / 0:00

ድንቅ ስብከት _በአባ ክፍለ ሥላሴ (ዶ/ር) Orthodox sebket _የቀድሞ ዲያቆን ቴዎድሮስ በለጠ

9 783 просмотра · 8 месяцев назад
Aba Media አባ ሚዲያ
18,5 тыс. подписчиков
9 783 просмотра · 8 месяцев назад
የአስተርእዮ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ በዘመነ አስተርእዮ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ የሆነበትና የአምላካችን አንድነትና ሦስትነት የተገለጠበት ብቻም ሳይሆን በጥር ፳፩ የከበረች እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍት ቀን በመሆኑ “አስተርዮ ማርያም” በማለት በዓልን አናደርጋለን፡፡ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ምድር ላይ ፷፬ ዓመታትን ከኖረች በኋላ መንፈስ ቅዱስ ባስገነዘባት መሠረት በክብር ዐርፋለች፡፡ የዚህን ዓለም መከራና ሥቃይ ለሰዎች ድኅነት የተቀበለችው ክብርት እናታችን በሥጋ ብትሞትም እንደ ልጇ ደግሞ በትንሣኤዋ ተነሥታለች፤ ይህም የሆነው በተቀደሰች ዕለት ነሐሴ ፲፮ ነው፡፡