Перейти к содержимому

እነዚህን የአረበኛ ቃላት ካወቃችሁ አረበኛ አቀላጥፋችሁ ታወራላችሁ😱

አረበኛ በአማርኛ (arabic in amharic)

0:00 / 0:00

እነዚህን የአረበኛ ቃላት ካወቃችሁ አረበኛ አቀላጥፋችሁ ታወራላችሁ😱

2 856 просмотров · 3 дня назад
አረበኛ በአማርኛ (arabic in amharic)
714 подписчиков
2 856 просмотров · 3 дня назад
📚 አረብኛችሁን በቀላሉ አሻሽሉ! በዚህ ቪዲዮ 50+ መሠረታዊ የሳዑዲ አረብኛ ቃላትን በአማርኛ በቀላሉ እንማራለን። 🇸🇦❤️ እሱ፣ እሷ እና እነሱ በሳዑዲ አረብኛ እንዴት እንደሚጠቀሙ፣ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ኑሮ የሚጠቅሙ ቃላትና ሐረጎችን እንማራለን። በዚህ ቪዲዮ የምትማሩት፦ ✅ የሳዑዲ አረብኛ መሠረታዊ ቃላት ✅ እሱ • እሷ • እነሱ ✅ ስሜትን የሚገልጹ ቃላት ✅ አፈር • መሬት • ፀሐይ • ዝናብ • ነፋስ • ብርድ ✅ የዕለት ተዕለት የሳዑዲ አረብኛ ንግግሮች 🇸🇦 የሳዑዲ አረብኛን በአማርኛ በቀላሉ ይማሩ! 🔔 ቻናሉን Subscribe አድርጉ እና አዳዲስ የአረብኛ ትምህርቶችን አትስቱ! #አረብኛበአማርኛ #ሳዑዲአረብኛ #አረብኛትርጉም #የአረብኛቃላት #LearnArabic #SaudiArabic #AmharicArabic#viralvideo