Перейти к содержимому

ከ እግዚያብሄር በላይ አጽናኝ የለም --- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ ድንቅ ትምህርት

የእየሱስ ምህረት

0:00 / 0:00

ከ እግዚያብሄር በላይ አጽናኝ የለም --- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ ድንቅ ትምህርት

83 просмотра · 10 мес. назад
የእየሱስ ምህረት
22 подписчика
83 просмотра · 10 мес. назад
ሃዘን ላይ ስንሆን ወደ እግዚያብሄር እንቅረብ አዝናችኋል አዎ ሃዘን ውስጥ ነው ያላችሁት እግዚአብሔርን ስሙት ሃዘን ውስጥ ያላችሁ ሰዎች መሬው ሁሉ ሳቂታ ሁሉ ሰው ደስተኛ ሊሆን አይችልም አይደለም ሃዘን ውስጥ ላለ ሰው እግዚአብሔር ድምጽ አለ የሚያናና ድምጽ አለ እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ ሲል ድምጽ ነው የእግዚአብሔር ስለዚህ ኮንፊሻስ ሆናችሁ በመንፈስ ተዘጋጅታችሁ ካልመጣችሁ እግዚአብሔርን አልተሰሙትም አሁን ትውልዱን ከመስማት ይልቅ የሆነ ትያትር ነገር ይወዳል ቅድም እንደነገርኳችሁ እንደ ሶሻል ፕራንክ ነው ቀልድ ነው የሚወደው የሚወደው እግዚአብሔር ይናገራል ህያው ነው እግዚአብሔር የሁሉ ግዜ አምላክ ነው አሁንም ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም እሱ ህያው ነው እግዚአብሔር ይናገራል አዝናችኋለሁ እግዚአብሔርን ስሙት ሃዘን ውስጥ ናችሁ አሁን እግዚአብሔርን ስሙት ቤተክርስቲያን በአገልግሎት በርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት በትዳራቹ አዝናቸዋለሁ እግዚአብሔርን ስሙት ነግሬያችኋለሁ እግዚአብሔርን ቀን ከናንተ ጋር አለ አዎ ምታዩትን አይተዋል ሃዘናችሁ የሚበረታው ብቻችሁ ሊሆናችሁ ስለሚመስላችሁ ብቻችሁን ጉዳዩን ያያችሁት ስለሚመስላችሁ ያዝናል እሱ ከናንተ ጋር ሶስት ቀን ተከትለውኛል ሂዱ በትናቸው ሂዱ በቃ አሁን መሽቷል ሲባል ኖ ምነው ሲባል አዝንላችኋለሁ ሶስት ቀን እኮ እኔ ተከተሉኝ አለ የሶስት ቀን ሂሳብ የሚሰራ ጌታ ነው ያለው አዝንላችኋለሁ አስቀምጧቸው የሚበሉት ነገር ይሰጣል አዝናለሁ እኔ ጌታ ስንቶቻችሁ እንደሚያዝን ታቃላችሁ ያዝናል ስንቶቻችሁን እንደሚያለቅስ ታች ታቃላችሁ ጌታ ካዘኑ ጋር እንደሚያዝን ስንቶች ታቃላችሁ? እንደሚያስነሳው እያወቃል አዛርን እምባውን የሚያፈስ ጌታ ነው ያለ። ሲመጣ ሊያስነሳው ነው የመጣው ለቅሶ ሊደርስ የመጣው። ማርያምና ማርታን ሲያያቸው ጥውልግ ብለው የአራት ቀን ሃዘንተኛ ጠርሻ መስለው ወንድማቸውን ቀብረው ቀብረው ሃዘን ላይ በነበረው ጊዜ እየሱስ መጣ። አዘነ እየሱስ የት ነው ያኖራችሁት ይላል? ወገኖቼ ሃዘን ላይ ካላችሁ ስሙት እሱ መጣ ወጣና ሃዘን ላይ ወንድምሽ ይነሳል ይላታል። የቀበረችውን ጉዳይ ያሳዝነሽ ያስለቀሰሽ አበቃለት ያልሽው ጉዳይ ይነሳል እየሱስ ማለት መስዋ ገና ነበር ትላንትና ማርያም እግርዝር ፍጥ ብላ ቁጭ ብላ ከአፉ የሚወጣውን ቃል ትሰማ የነበረች ማሪያም ይሄ አይወሰድባትም የተባለች ማርያም እየሱስን የምትሰማ ማርያም አሁን ግን መስማት ተስኗት አንድ ቀን በትንሳኤ ኖ ይነሳለው ሃዘንተኛን ማናናት የሚችል ጌታ ነው ሃዘን ላይ ያላችሁ አዎ እየሱስ ያዝናል ሃዘን ውስጥ ላሉ ሰዎች ይመጣና ቃል አለው ያናናል ቢያሳዝንም እንኳን ይላል እንደ ምህረቱ ብዛት ምን ይልሃል አዘለህ ያላችሁ ሰዎች እየሱስን ትሰሙታላችሁ ስሙት አዘለይ እሱ ይሰማል አዘሌ ያሉ ሰዎችን ብዙ ሰዎች ላያዎች ይችላሉ ጌታ ግን ከሃዝተኞች ጋር ይቆጣሉ ይቆማል። ከጎናቸው ቆሞ ያጽናል። አንዱ እኮ የመንፈስ ቅዱስ ስራ እኮ ስሙ አጽናኝ። ማነው የሚጽናው? እከሌን እናነውናው ስንል ምን አይደልም? ምን ብሏል ማለት ነው? እ እ እሌ ባይመጣ ብቻውን ሄዶ የሚያጽናና ጌታ እንደሆነ ታውቃላችሁ? አንዱ አጽናኝ ነው። ማጽናናት ይችላል። ማንም ሊያጽናው የማይችለው ሃዘናችሁን ማዳንድ አጽናናለሁ ብሎ መቶ ሰባብሯችሁ ሃዘን ላይ ሀዘን ጨምሮባችሁ ስብራታችሁ ላይ ስብራት ጨምሮባችሁ መከራችሁ ላይ መከራ ጨምሮባችሁ ግራ አጋብቷችሁ ክርስትናቹን ጥያቄ ውስጥ ጥሎባቹ ነው ሚሄደው አንዳንድ ሰው አላዋቂ ሳሚ ይሆናል ይመጣና አጽናናለሁ ብሎ እኔ አንድ ጓደኛ አለኝ ዳግሚያ ሰፋ ታውቁታላችሁ በጥይትህ ተመቶ ዊልሸር የወደቀ ወንድሜ እሱ በታመመበት ጊዜ ሰዎች እና በደው እየመጡ ካገኛችሁ አንብቡት ያልተፈቱበት ሰንሰለቶች የሚገርም አይነት ጠያቂዎች አሉ ሊያጽናኑ መጣ ሊያጽናኑ መጣ አይዞህ እግዚአብሔር ስለሚወድ ነው ይሉታል አንድ ቀን አንዱ አንዱ መቶ አይዞህ እግዚአብሔር ስለሚወድ ነው አሉ አንዷ ደግሞ እዚህ ጋር ቁጭ ብሏ እየጠየቀችው ነው ስለሚወድ ነው እንደዚህ ያረገው አዎ እግዚአብሔር ይወዳል ዲጂታል ስም አለችው እግዚአብሔርን ካገኘው እኔ እንዳይወደኝ ንገሩ አለችው እኔ እንዲወደኝ አልፈልግም አለች አመጸኛ እኮ ወንበዴ የሰው ሰውዬ ብዬ ነው በጥይት እንደዚህ ያደረገው ግን አጽናኙ ሰውዬ መጡ እግዚአብሔር ስለሚወድ አያችሁም ማታውቁ ከሆነ ዝም በሉ ዝም በሉ እግዚአብሔር ማጽናናት ይችላል እንደዚህ አይነት ሰው ለኛ ከአይምሮ በላይ የሆኑ ጉዳዮችን የሚፈታው እሱ ብቻ ማይገባችሁ ነገር ላይ አርፋችሁ ቁጭ በሉና ቆሎ በልታችሁ ሂዱ ከለብሱ ቤት አንዳንድ ሰው አጽናናለው ብሎ መጥቶ ሰዎችን እንዴት ገሏቸው እንደሚሄድ ማጽናናት ግን የሚያውቅበት ድንቅ ጌታ አለ አሜን ሁሉንም የሚያውቅ የልብ ልብ አድርስ። አሜን? እሱ ያን ሃዘን ውስጥ አላችሁ አው እግዚአብሔርን ስሙ። ምን እያላችሁ ነው? በጤና ማጣት ውስጥ አላችሁ ግራ ገበቷችኋለው የሆነ ኮምፕሊኬትድ የሆነ ነገር ውስጥ ነው ያላችሁት መፈታት አይችልም ያላችሁበት ነገር ግራ ገብቷቸዋል አዎ እግዚአብሄርን ስሙት እሱ ያናል ቀርቦ ወደ ልብ ቀርቦ ማንም የማይገባበት ቤት ውስጥ ገብቶ ማጻናት የሚችል አይዞ ካለ አይዞ አንዴ የሚያነሳ ይነሳል ካለ ይነሳል ያለው ነገር የእውነት የሆነለት ስንቶች ናቸው እና ብለው መተው ይሄውልሽ ይሄ ሰው የሞተን ሰውዬ አስነሳዋለው ብለው ቀልደው ጮኸው የሞተው ሰውዬ ተቀብረው ሰዎቹ ይነሳል የተባሉ ሰዎች ልባቸው ተሰብረው የቀሩ ቁጥር ስፍር የላቸውም ወገኖቼ ጌታ ሲያጽናና ግን ያጽናናል በሃዘን ውስጥ ስትሆኑ እግዚአብሔር በጎቼ ድምጼ እሰማለሁ ይሰማል ለምን ስብር ብሎ እግራቸው ተሰብሮ በጎቹ ስርቻ ሲወድቁበት በበሩ ጎትቶ አውጥቶ በሸንበቅ ቋስሮ አቶ አቅፎ መሄድ የሚችል ጌታ ነው እኮ የምናመልከው የተሰበረውን መጠገን የሚችል ነው እኮ ጌታ ያዘነውን ማጽዳናት የሚችል ነው እኮ ጌታ የተያዘውን ማስለቀቅ የሚችል ነው እኮ ጌታ በኔ ተማምኗልና አስለዋለው የሚል ጌታ እኮ ነው ያለን ያናናል ያዘናችሁ ሰዎች ልባችሁን ከፈቱ አርጉ እና እሱን ስሙት ምን እያረክ ነው ንገረኝ ብሉት እሱ ቃለ ቅዱስ ያጽናና እንዴት ተጽናናች እንዴት ቆማች ሄደች እንዴት ከዛ ነገር ውስጥ ወታ እንደገና ለስራ ተነሳች ጌታ ነዋ። የጌታ ማጽናናት ጉደኛ ነው ወገኖቼ ጠባሳት ፍቶ ማጽናናት የሚችል አምላክ ነው ያለነው ግራ ተጋብታችኋል? ሂወት ግራ ተጋብታቸዋለች ጌታን ስሙ አይቀርላችሁም ምድር ላይ ስለምትኖሩ አይቀርላችሁ ማዘናችሁ አይቀርም አጽናኛል መሰበራችሁ አይቀርም ጠጋኛለህ መገፋታችሁ አይቀርም አስጠጊያለሁ እስቲ በደንብ አሜን ማዘናችሁ ግራ መጋባታችሁ አይቀርም ከግራ መጋባት የሚያወጣችሁ ጌታ አለ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ግራ አልተጋባችሁም ግራ አልገባችሁም ምንድነው ማረገው በዚህ ቤት በኩል ነው የሚሄደው አላችሁም እኔ ከትናት ወዲያ የነበሩኝ ኬዞች እነዚህ ናቸው በቀን ውስጥ በአንድ በሳምንት አንድ ቀን የነበረው ስራ በሳምንት ሰባት ቀን ሆኗል ለምን ካላችሁ በጣም ብዙ ግራ ገብቶታል። ግራ መጋባት ውስጥ አለ ትልቅ ኑሮ ውስጥ ሆኖ ግራ መጋባት ውስጥ አለ ትንሽ ኑሮ ውስጥ ግራ መጋባት ውስጥ አለ ስልጣን ላይ ቁጭሎ ግራ መጋባት ውስጥ አለ ሚዘው የሚጨብጠው ግራ የገባው ብዙ ሰው አለ የተምታበት ምን ላድርግ የሚል ግራ ስትጋቡ ምንድነው መንገዱ የት ቤት በኩል ነው #protestant #amharic #newethiopianmezmur #ebs #jesus #pastorchere #sermon