Перейти к содержимому

እግዚያብሄር ይፈትናል ---- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልእክት

የእየሱስ ምህረት

0:00 / 0:00

እግዚያብሄር ይፈትናል ---- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልእክት

65 просмотров · 8 месяцев назад
የእየሱስ ምህረት
6 подписчиков
65 просмотров · 8 месяцев назад
ፈተናን አንጥላ ለመክልካም ነው። የተፈተኑ ናቸው እግዚያብሄርን የሚያውቁት! ይፈተናል። ቤታችን አካባቢ ቤተሰባችን አከባቢ ያለመግባ አለመግባባት ይፈተናል እቤታችን። ቤታችን እንዴት ነው ቤታችሁ ውስጥ ያለው መግባባቶች እቤታችሁ ውስጥ ያሉ ይፈጠራል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ነገር ያመጣና ችግሮች ምናምን ሀብን ያደርጉና ሂወታችን ቤታችን ብልቅልቅ ይልና እግዚአብሔር ቼክ ያደርጋል ፍቅሩን ቼክ ያደርጋል ማንን ነው እዚህ ጋር የሚጠሩት ብሎ የቤታችሁ አካባቢ የሆነ ነገር በተፈጠረ ጊዜ ዛሬስ ማነው የቤታችሁ ባለቤት ማነው የቤታችሁ ጌታ መጽሃፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰራተኛ በከንቱ ይደግማል ስለዚህ ቤታችን አካባቢ በሚፈጠረው አለመግባባት ይፈተነዋል ቤታችን። ቼክ ያረገዋል። ቤታችን አካባቢ የሆነ ነገር ሲፈጠር እዛጋ የት ነው የሚሄዱት ይላል እግዚአብሔር። ማንን ነው የሚጠሩት ይላል እግዚአብሄር ማንን ነው ቅድሚያ የሚያስገቡት ይላል እግዚአብሔር። ቼክ ያረገዋል። ይሄ ሰዎች ማነው አሁን ቤታቸው ያለው? አጎት ያለኝ ነው ምትሉት? አክስት ያለችልኝ ነው የምትሉት? ወንድም ጋሻ ያለኝ ነው የምትሉት? እከሌ አለልኝ ነው ምትሉት ወይስ ጌታ አለ ነው የምትሉት ቤታችሁ አካባቢ እውቀት ሲፈጠር ነገሮች ሲደበላለቁ በዛ ቼክ ያረጋል እግዚአብሄር ፈተናዎች ቤታችሁ ውስጥ ድንገት ቤታችሁ ውስጥ ትርምስ ሲፈጠር ማንን ነው ምጠሩት ይፈጥናል ጌታ ጌታ ይፈጥናል ፈተናን በክብር ማለፍ ይሁንልን ሊፈትነ ይችላል አንዳንድ ጊዜ በሰላም እየኖርን እንዲህ አይነት ነገር ሃፕን ያደርጋል ቤት ውስጥ ትርዝብስ ያለ ነገር ሲፈጠር ወደ ልባችሁ ማለት ሽት ነው? ጦርነት ነው ጠብ ነው መለያየት ነው መበታተን ነው ወይንስ የቤቱ መሰረት የቤቱ ባለቤት የቤቱ ጀማሪ ምናልባት አትንሽን ፈልጎ ና ግባ ወደ ቤት እንዲባል ደጅ ላይ የቆመ ጌታ ይኖር ይሆን ቤታችን ሲተራመስ ይፈተናል ያን ጊዜ ያን ፈተና እንዴት ነው ያለፋችሁት ቼክ አርጉ በባልና ሚስት መካከል ግጭት ሲፈጠር መፍትሄ ለማምጣት ወዴት እንዴት ነው የምትሄዱት እግዚአብሔር ይፈጥነው አልጋ በአልጋ ሚባል ነገር የለም አንዳንድ ጊዜ እሷ አቴንሽን ይፈልጋል ታውቃላችሁ በጣም የሚገርም አምላክ ነው ኢግኖር ስናደርገው በቃ ስትገፉት ስትገፉት ስትገፉት ይሄዳል መጨረሻ ላይ በር ላይ ቆሞ እኮ የሚያንኳኮ እኮ ለዶቂያ ነው እረ ተይ እኔ ሁሉ አለኝ አንዳች ኧረ ምንም የለሽም እኔ ሁሉ አለኝ አንዳች አያስፈልገኝም እኔ የለሽም ምንም እውር ነሽ ባዶ ነሽ የተራቆትሽ ነሽ ደሃ ነሽ እኔ እኮ ደጅ ነኝ ነኝ ያለሁት ይላል ጌታ የትናንትናው ምህልዋ፣ የትናንትና ውበቷ፣ የትናንትና ክብሯ፣ የትናንትና ሞገሷ፣ የትናንትና የመኖሯ ምክንያት፣ ትላንትና ጌጧ፣ ትላንትና ክብሯ የነበረው ጌታ ወጡ ቁጭ ይሁን። ትርምሶች ሲፈጠሩ ያንን ፈተና በድል ማለፍ ይሁንል እስቲ አሜን በርከክ ብሎ እሱ መጥራት ይሁንልን። አዎ ይሁንልን። ንመስ ሲል እኔ ቤቴ አካባቢ የሆነ ነገር ሲፈጠር ቶሎ ብዬ እሱን ነው የምፈልገው የትነህ። በቃ በሱ ለመቃኘት ችግሮችን በሱ አንድን ለማድረግ በሱ ለመፍታት ነው ምፈልገው ወቅታዊ የሆነው ድም ያለው እሱ ነው መልክት ያለው እሱ ነው የሆነ ነገር ያለው እሱ ነው መድሃኒት ያለው እሱ ነው ፈተናን በድል ማለፍ ይሁንልህ ወገኖቼ ከፈተና ውጪ አንድ ሰው እዚህ ውስጥ የለም አንድ ሰው ነው ማወራ በየ እድሜ በየልክህ ያለው ፈተና ውስጥ ፈተናዎችን እያለፋቹ ነው እየወደቃቹ መሄድ የፈለጋችሁ ማለፍ ከፈለጋችሁ ጥሩት መልሳለው እሱ አሜን ፈተናዎችን ስትሆኑ ቤታችሁ ሲታወቅ ቤታችሁ ሲተራመስ ቤታችሁ መካከል ድንገት የሆነ አስቸጋሪ ልጅ ተነስቶባችሁ የቤታችሁ እውከት ሲሆን የቤታችሁ አስቸጋሪ ሲሆን ሱሰኛ ልጅ ሲፈጠርባቹ ልባችሁን የሚያሳዝን ልጅ ሲፈጠርባቹ የሆነ ፌለሪ ውስጥ የገባ ልጅ ሲፈጠርባችሁ ቤታችሁ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ ግራ ስትጋቡ ያን ጊዜ ፊቱን ፈልጉት። ድምጽ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር እያጨበጨበ ሊሆን ይችላል አቴንሽን እየፈለገ ሊሆን ይችላል። ያለው እኔ አልችልም የምትሉበትን መንበርከችሁን ፈልጎት ሊሆን ይችላል። ይህ ያደርጋል እግዚአብሄር ፈተናዎች ያመጣል ዝም ብለን ስንጋል እግዚያብሄር ፖዝ ያደርገዋል ቤታችን ያቆመዋል እህታችን ወዴት ነው የሚሄዱት ብሎ በዛው በጀመርንበት ስፒድ ምንቀጥል ከሆነ መውጫ የለንም ወገኖቼ አንድ ክፍል ትደጋግማላችሁ መልሳለው እሱ ያልተፈጠኑ ሰዎች ናቸው በጣም ያስቸገሩ ያሉት ፈተና የማያውቁ ሰዎች የህይወት ውጣ ውረድ የማያውቁ ሰዎች ቤተሰብ ማስተዳደር ምን እንደሆነ የማያውቁ ሰዎች የማያውቁ ሰዎች የህይወት ፈተና ምን እንደሆነ የማያውቁ ሰዎች እንዴት ጀጅ እንደሚያደርጓቸው እንዴት መቶ ብር ሰጥተው ጨረስከው እንዴ ይለዋል በሳምንቱ የማያውቁ ሰዎች እድሜ ልክህን አንድ ዶላር ከውጪ ልከውልህ እድሜ ልክህን እሱን የምትበላው የሚመስላቸው ሰዎች ይገጥመዋል። ትፈተናለህ የማጣት ፈተና ፍዳል ተፈተናችሁ ግራ አልገባችሁም ጤና አታችሁ ተፈተናችሁ አሁን ጤናችሁ ስታገኙ ምን እያረጋቹ የጤና ማጣት ፈተና መንቀሳቀስ ማጣት እግር እጅ አለመስራት የሆነ ነገር መሆን የምግብ አለመፈጨት የመተንፈስ ማጣት የሆነ መጨነቅ ግራ መጋባት የማያቋርጥ ራስ ምታት ማይግሪን ይዞት መብራት አጥፉልኝ የሚል ሰው ጭንቅቱ ያነገር ፈተናውን ያው ሰው እራሴን አመመኝ ሲል ያውቃል ሰው ራበኝ ሲል ያውቀዋል መራ ምን እንደሆነ ያውቀዋል ማጣት ልጆቼን ማበላው ልጆቼን የማለብሰው የልጆቼን ትምህርት ቤት ጨርግግራ ገባኝ ብሎ የተፈተነ ሰው በዛ ውስጥ ያለፈ ሰው ሌላ ሰው ማዘን ይችላል ተፈትኖ አያለፈውም እግዚአብሔርን የሚፈራው ከናንተ አንተ መካከል ማነው አለ ዳዊት እኔ ስትለው በሚመርጠው መንገድ ያስተምረዋል ክፍሉን የሚመርጥልህ እሱ ወገኖቼ ፈተናን በድል መፈጸም ይሁንልን ማጣት ላይ ነው ያላችሁት ማጣት ይቀየራል ሰው አቶ አይቀርም ለምን የምናመልከው አምላክ ህውሃር ስለሆነ ማጣት ማግኘት መውደቅ መነሳት መታመም መፈውስ ያለበት ሁሉ ነገር ጊዜ ያለው አምላክ የትኛው ሴሽን የትኛው ክፍል ውስጥ ነው ያላችሁት ምን እየተማራችሁ ነው ያላችሁት ምን ምንድነው አሁን እናንተን እያወራላቹ ያለው እግዚአብሄር አጥታችኋል #protestant #amharic #newethiopianmezmur #ebs #jesus #pastorchere