የአማርኛ ፊደላትን በፍጥነት ለመያዝ ቀላሉ ዘዴ (ባለ 1 እግር ፊደላት)
Phanos Ethiopia
0:00 / 0:00
የአማርኛ ፊደላትን በፍጥነት ለመያዝ ቀላሉ ዘዴ (ባለ 1 እግር ፊደላት)
1 844 просмотра · 9 дн. назад
Phanos Ethiopia
35,6 тыс. подписчиков
1 844 просмотра · 9 дн. назад
https://t.me/phanosethiopia
በቴሌግራም ፡ https://t.me/hermifana
በዋትሳፕ ፡ https://wa.me/251925585493
ኢሞ፡https://s.imoim.net/UeuZO8
ከዚህ በላይ ያሉትን መስፈንጠሪያወች ይጫኑ
*አማርኛን በአንድ ወር ውስጥ ማንበብና መጻፍ የሚያስችል ቀላል ዘዴ\! | Amharic Alphabet for Beginners*
ሰላም የፋኖስ ኢትዮጵያ (Phanos Ethiopia) ቤተሰቦች\!
በዚህ ቪዲዮ የአማርኛ ፊደላትን በተለመደው የሃ-ለ-ሐ ቅደም ተከተል አጥንታችሁ ግራ ለተጋባችሁ እና ረጅም ጊዜ ለፈጀባችሁ ተማሪዎች፣ በአጭር ጊዜ (በአንድ ወር ውስጥ) ፊደላትን ለይታችሁ መጽሐፍ ማንበብ የምትጀምሩበትን ቀላሉን ዘዴ ይዘን ቀርበናል።
በዚህ ትምህርት ውስጥ፦
• አማርኛን በአንድ ወር ውስጥ የመልመድ ሚስጥር
• ፊደላትን በቅርጻቸው (ባለ 1 እግር፣ ባለ 2 እግር...) ከፋፍሎ የማጥናት ዘዴ
• የባለ 1 እግር ፊደላት አሰላል እና ድምጾች
• በቀላሉ ቃላትን የማንበብ እና የመጻፍ ልምምድ
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል በቀላሉ አማርኛ ማንበብ ጀምሩ\! ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልን።
🔔 አዳዲስ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን አትርሱ\!
\#Amharic \#LearnAmharic \#Ethiopia \#PhanosEthiopia \#የአማርኛፊደላት \#አማርኛጥናት