Перейти к содержимому

ጥቅምት 14 | አቡነ #አረጋዊ | ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ | ለምን ይነግሳሉ? || Abune Argawi | gebire kirstos | #betemariam2116

Betemariam

0:00 / 0:00

ጥቅምት 14 | አቡነ #አረጋዊ | ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ | ለምን ይነግሳሉ? || Abune Argawi | gebire kirstos | #betemariam2116

202 просмотра · 13 дн. назад
Betemariam
8,58 тыс. подписчиков
202 просмотра · 13 дн. назад
#ጥቅምት_14 #አቡነ_አረጋዊ #ሙሽራው_ገብረ_ክርስቶስ #tikimit_14 ጥቅምት 14 የአቡነ አረጋዊ ዓመታዊ የዕረፍት (የተሰወረበት) ዕለት በመሆኑ በደብረ ዳሞ ገዳም እጅግ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ (ሙሽራው ቅዱስ) በክርስትና ታሪክ ውስጥ ፍጹም ተስጥኦን፣ ትሕትናንና ዓለምን የመናቅን ሕይወት በተግባር ያሳየ ታላቅ ጻድቅ ነው። ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ "ሙሽራው" እየተባለ የሚጠራው ሰርጉንና የዚህን ዓለም ክብር ትቶ የሰማያዊውን መንግሥት ሙሽርነት በመምረጡ ነው።