የሥርዓቱ ቀውስ፣ የ"ታሪካዊ ጠላቶች" ፕሮፖጋንዳ እና የአማራ የሕልውና ትግል ስትራቴጂ | RAS Studio Amhara
RAS Studio
0:00 / 0:00
የሥርዓቱ ቀውስ፣ የ"ታሪካዊ ጠላቶች" ፕሮፖጋንዳ እና የአማራ የሕልውና ትግል ስትራቴጂ | RAS Studio Amhara
754 просмотра · 5 дн. назад
RAS Studio
1,43 тыс. подписчиков
754 просмотра · 5 дн. назад
በዛሬው የራስ ስቱዲዮ (Ras Studio) ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካና የጸጥታ ቀውስ እንገመግማለን። የኢታማጆር ሹሙን ንግግር ከመሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር በማነጻጸር፣ የሞያሌና የጋምቤላ ግጭቶችን እንዲሁም ሥርዓቱ የአማራውን የሕልውና ትግል ከ"ታሪካዊ ጠላቶች" ጋር ለማያያዝ የሚያደርገውን ፕሮፖጋንዳ እንተነትናለን። በመጨረሻም የፋኖ ትግል ያሉትን እድሎች፣ ስጋቶችና ቀጣይ ስትራቴጂዎች እንዳስሳለን።
ቪዲዮውን ላይክ (Like)፣ ሼር (Share) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ሐሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን!
@RASStudioAmhara