Перейти к содержимому

Melegna Roasted Chicken የዶሮ አቶስቶ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Melegna Roasted Chicken የዶሮ አቶስቶ

9 667 просмотров · 6 мес. назад
Melegna | መለኛ
195 тыс. подписчиков
9 667 просмотров · 6 мес. назад
የዶሮ አቶስቶ እኔ በግሌ ለማዘጋጀት በጣም ቀላል እና ጣፋጭ የሆኑ ምግቦች ከምላቸው አንዱ ነው ፡፡ እንግዳ ካለባችሁ ዛሬ የማሳያችሁ የአሮስቶ አይነት ከሌሎች ማባያዎች ጋር ቀርቦ ከ4-6 ሰው ጥንቅቅ አድርጎ ያጠግብላችሁላል ፡፡ ስራ ለማቅለል ከሰዓታት በፊት ዶሮውን አፅድታችሁ እና ቀምማችሁ ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ በማቆየት ሰዓቱ ሲደርስ የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ አብስላችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ ከዚህ በፊት ካሳየናችሁ የተለያዩ የሩዝ አይነቶች ፣ ሰላጣዎች ፣ የድንች ጥብሶች እና የማባያ ስልሶች ጋር መቅረብ የሚችል የምግብ አይነት ነው ፡፡ሁላችሁም በየቤታችሁ በአበሳሰል መመሪያ መሰረት ሞክራችሁት እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን ፡፡