በፍጹም ችላ የማንላቸው የጭስ ዓይነቶች
AUTOMOTIVE ZONE
0:00 / 0:00
በፍጹም ችላ የማንላቸው የጭስ ዓይነቶች
133 просмотра · 6 мес. назад
AUTOMOTIVE ZONE
1,25 тыс. подписчиков
133 просмотра · 6 мес. назад
እንዴት ናችሁ ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች? በዛሬው ዝግጅት ላይ ደግሞ ከዚያ የቀጠለውን ክፍል ስድስት በተሽከርካሪ ጭስ ማውጫ በኩል የሚታዩ የጭስ ዓይነቶችና ትርጉማቸውን እንዲሁም ለነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ ይዤላችህ መጥቻለሁ።
1. የጭስ ዓይነቶችና ትርጉማቸው
1.1. ነጭ ጭስ
1.2. ጥቁር ጭስ
1.3. ሰማያዊ ጭስ
1.4. ግራጫ ጭስ
2. ለነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
የጭስ ዓይነቶችና ትርጉማቸው #automotivezone