Перейти к содержимому

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የተቀመጡ ቀጣይ አቅጣጫዎች

EBC

0:00 / 0:00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የተቀመጡ ቀጣይ አቅጣጫዎች

482 просмотра · 2 ч назад
EBC
2,19 млн подписчиков
482 просмотра · 2 ч назад
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው የበጀት ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማን አካሂዷልየከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት፣ በሩብ ዓመቱ የከተማዋን ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶች ለማሳለጥ የሚያስችለው ገቢ የመሰብሰብ አቅም ማሳደግ ተችሏል። በተጨማሪም በሥራ ዕድል ፈጠራና በበጎ ፍቃድ ሥራዎች የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ያደረጉ ተምሳሌታዊ ተግባራት መከናወናቸው ተገልጿል። #AdanechAbiebie #AddisAbaba #AddisAbabaCityAdmin #Ethiopia #AddisAbabaDevelopment #FirstQuarterReport #EthiopianNews #AddisNews #UrbanDevelopment #RevenueCollection #JobCreation #Volunteerism #EthiopianEconomy #AddisAbabaMayor #AddisAbaba2019