እንዴት ስልኬክ ብቻ በመጠቀም animation ቪዲዮ እንደምሰራ ለሳያችሁ/make animation video for free
Emran Tube
0:00 / 0:00
እንዴት ስልኬክ ብቻ በመጠቀም animation ቪዲዮ እንደምሰራ ለሳያችሁ/make animation video for free
271 просмотр · 3 нед. назад
Emran Tube
1,13 тыс. подписчиков
271 просмотр · 3 нед. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በስልካችሁ ወይም በኮምፒውተራችሁ በመጠቀም ያለምንም ክፍያ አኒሜሽን (Animation) ቪዲዮዎችን እንዴት በቀላሉ ማዘጋጀት እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ ሙሉ ትምህርት አዘጋጅቼላችኋለሁ።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡
• ለአኒሜሽን የሚያስፈልጉ ምርጥ የነፃ መተግበሪያዎች (Apps & AI Tools)
• የካራክተር (Character) እና የጀርባ (Background) አመራረጥ
• የድምፅ ቅንብር እና እንቅስቃሴዎች (Voiceover & Lip-Sync)
• ለ YouTube እና TikTok የሚሆኑ አኒሜሽኖች አሰራር
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like, Share እና Subscribe ማድረጎን አይርሱ!
#AnimationTutorial #HowToMakeAnimation #AmharicAnimation #TechEthiopia #EthiopianCreators #AITools2026 #MakeMoneyOnlineEthiopia #2DAnimation #3DAnimation #ContentCreatorEthiopia