በAI ረጅም ቪዲዮ በነጻ መስራት ተቻለ
Nejashi Official
0:00 / 0:00
በAI ረጅም ቪዲዮ በነጻ መስራት ተቻለ
11 864 просмотра · 10 дн. назад
Nejashi Official
1 тыс. подписчиков
11 864 просмотра · 10 дн. назад
የGoogle VIDS በመጠቀም ረጅም የAI ቪዲዮዎችን በነፃ እንዴት እንደምትሰሩ በዚህ ቪዲዮ አሳያችኋለሁ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ አዲሱን የGoogle Vids AI Power Video Creator አማራጭ በመጠቀም ከስልካችን አስደናቂ ረጃጅም የAI ቪዲዮዎችን በነፃ እንዴት መስራት እንደምንችል በቅደም ተከተል አሳያችኋለሁ። በተለይም AI Video Generation መማር ለምትፈልጉ፣ YouTube Shorts ለመስራት ለምትፈልጉ እና ከስልካችሁ ብቻ ረጅም የAI ቪዲዮ ይዘት መፍጠር ለምትፈልጉ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ይዟል።
በዚህ ቪዲዮ የምናያቸው፦
✅ በYouTube App የAI Video መስሪያ እንደምናገኝ
✅ AI ቪዲዮ በነፃ እንዴት እንደሚሰራ
✅ የAI ቪዲዮ ሀሳብ/Prompt እንዴት እንደምንጠቀም
✅ AI ቪዲዮን ለYouTube Shorts እንዴት መጠቀም እንደምንችል
✅ ከስልክ ብቻ AI ቪዲዮ እንዴት መስራት እንደሚቻል
የቪዲዮው የጊዜ ምዕራፍ/timestamp
00:00 Intro
00:44 How to start to Create AI video
02:16 How to insert Prompt and start to generate
04:02 How to create longer than 10 second video
05፡58 How to download the Video
08:18 Outro and CTA
Related Video: • AI ቪዲዮ በነፃ መስራት ጀመረ! | በYouTube App ብቻ
Prompt ለማግኘት: https://t.me/NejashiOfficialEducation
Website link: https://workspace.google.com/products...
ይህ ቪዲዮ ከጠቀመዎት Like ያድርጉ፣ ለሌሎችም Share ያድርጉ እና ለተጨማሪ YouTube, AI እና የOnline Content Creation ትምህርቶች ቻናሉን Subscribe ያድርጉ።
እርስዎ በYouTube AI ምን አይነት ቪዲዮ መፍጠር ይፈልጋሉ? በComment ይንገሩን!
#YouTubeAIVideo #AIVideoGeneration #FreeAIVideo #AIቪዲዮ #YouTubeAI #AIቪዲዮመስራት