Перейти к содержимому

ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ይመስገን | #lyrics | Dr. Dereje kebede| ymesgen| #Kidus_Melody

Kidus Melody

0:00 / 0:00

ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ይመስገን | #lyrics | Dr. Dereje kebede| ymesgen| #Kidus_Melody

19 896 просмотров · 7 дн. назад
Kidus Melody
4,2 тыс. подписчиков
19 896 просмотров · 7 дн. назад
#lyrics #kidus_melody #derejekebede ‎እሰከ ዛሬ አብረን ሳለን ‎ከጌታችን ጋር ስንጓዝ ‎እንቅፋት ሳይነካን ‎ደካሞች ብንሆን እንኳን ‎ በጌታ ጥላ ተጠለልን ‎ይመስገን ‎ ‎ምስኪኖችን የወደደ ‎ ፍፁም ነውና ያመነው ‎ በእቅፉ አስቀመጠን ‎ይኸውና ዛሬን ‎በድል ብርሃን ‎ልንሄድ ይዘናል ቆመናል ይመስገን ‎ ‎ይመስገን ‎እርሱ ደካሞችን አልጠላም ‎ብርቱዎችን አልጠራም ይመስገን ‎ምስኪኖችን አልጠላም ‎ ‎የሚመጣው ዘመን ‎ክፉ ቢሆን በጌታ እስካለን ‎በፍፁም አንፈራም ‎የወደደን አይተኛም ‎ ያፈቀረንም አይቦዝንም ‎ይመራል ይመስገን ‎ ‎የተጋረጠውን አልፈን ‎ የዘንዶውን  ወጥመድ ጥሰን ‎ልንኖር በፂዮን ‎የነገስታት ንጉስ ‎ የጌቶችም ጌታ ገዢያችን ‎ኢየሱስን እያየን ‎ ‎የምስክር ድንኳን ‎መቅደስ ሊከፈት የሚበራ ፊት ‎ልናይ ልንሰግድ ‎የመለኮት ድምፅ ‎ከወጀብ የጠራ ድምፅ ‎ከሰማይ ፊት ‎ከሰማይ ላይ ሲወርድ ‎ ‎በምስጋና ልንሞላ ‎ከሽማግሌዎች ጋራ ‎ በደስታ ልንዘምር ‎የሚወደን ከበጉ ጋር ‎ ከፃድቃን ከመላዕክት ‎ጋር ለዘመናት ልንከበር