Перейти к содержимому

ዶ/ር ደረጀ ከበደ| የመስቀል አርበኛ | #lyrics | Dr. Dereje kebede| yemeskel arbegna| #Kidus-Melody

Kidus Melody

0:00 / 0:00

ዶ/ር ደረጀ ከበደ| የመስቀል አርበኛ | #lyrics | Dr. Dereje kebede| yemeskel arbegna| #Kidus-Melody

1 446 просмотров · 14 ч назад
Kidus Melody
4,22 тыс. подписчиков
1 446 просмотров · 14 ч назад
#lyrics #kidus_melody #derejekebede ‎አምላኩን የጠራ ያሸንፋል ‎ድል በድል ይሆናል አይተናል ‎ማንስ ይረታዋል ሀይል አለው ‎መሪው እየሱስ ነው ‎ ‎በተራራ ጫፍ ላይ ጎጆ ሰርቶ ‎ይኖራል በሰላም ተደላድሎ ‎ ‎በአምላኩ በርትቶ አይሎ ‎ጠላቶቹን ጥሎ ‎ ‎ኢየሱስን ይዞ ማን ሰው አፍሮ ያውቃል? ‎ብሩህ ፊቱን ይዞ ጠላቱን ያጠቃል! ‎ ‎ጀግና ነው የጠራ የሱን ስም ኃያል ነው ‎ ‎ጦር ጋሻውን ይዞ ከመዘዘ ‎ይበልጣል በአምላክ ስም የተጓዘ ‎ከውስጡ የሚወጣ ጉልበት አለው ‎ማንም የማይገታው ‎ ‎ድብልቅልቅ አድርጎ አናወጠው ‎በጌታ በኢየሱስ አርማ ያለው ‎ጭፈራው ተሰማ ደመቀ ‎በጠላቱ ሳቀ ‎ ‎ጀገናው የጦር አዝማች ‎የመስቀል አርበኛ ‎ለልጁ መከታ ኢየሱስ ሀይለኛ ‎ ‎ተራራ አቀበቱ ሳይመክተው ‎የጠላቱን ግንባር በጠረቀው ‎ገስግሶ ደረሰ ጦር ሰፈሩ ‎ደግሞ ለሀገሩ ‎እንደምን ታላቅ ኢየሱስ ስሙ ‎የማይገመት ነው አቅሙ ‎እንዝመት ተነሱ በስሙ ‎ክርስቲያኖች ስሙ ‎በእርሱ እንሮጣል ‎በእርሱ እንረታለን ‎ኢየሱስ ብለን ስንጮህ ‎ ሀይልን እንለብሳለን ‎ ‎