ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ተላላ ነው | #lyrics | Dr. Dereje Kebede| Telala nw| #Kidus_Melody
Kidus Melody
0:00 / 0:00
ዶ/ር ደረጀ ከበደ | ተላላ ነው | #lyrics | Dr. Dereje Kebede| Telala nw| #Kidus_Melody
34 523 просмотра · 1 мес. назад
Kidus Melody
4,22 тыс. подписчиков
34 523 просмотра · 1 мес. назад
#lyrics #kidus_melody #derejekebede
በዚህ ክፉ ዘመን በሚያጫክን
ፍጥረት ሲተራመስ ነፍሱን ሊያድን
ሮሮውን አዳማጭ አጥቶ ህዝቡ
አጥፍቶ ሊጠፋ ሆኖ ሀሳቡ
ደቂቃው መራራ ቀኑ ረጅም
በድል የማሸነፍ ለኑሮ ትግል
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል
ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል
የእጁን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል
የጣር ጩኸት በዝቶ በየቤቱ
ቢለዋውን ሲስል ልጅ በአባቱ
ጥላውን ሲሸሸው ሰው ደንብሮ
መተማመን ጠፍቶ የቆቅ ኑሮ
ፍጥረት ተተራምሶ እያየነው
ምሽጋችን እንቆይ ውጪው ሞት ነው
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል የእጁን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል የእጁን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል
ዋስትና የሚሰጥ አንዳች የለም
ምድር ተጨናንቋል ፍጥረት አለም
በሽታና ረሀብ ዘውድ ጭነው
ይሄን ክፉ ዘመን እያየነው
ኢየሱስ እያለን ልንድንበት
እግራችን ሲቻኮል ወደ መቁሰል
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል የእጁን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል የእጇን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል
ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል የእጁን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል