ሰበር ዜና! ቴህራን በትራምፕ የፎቶ ባነሮች ተሞላች | ሩሲያ አይበገሬ አቋሟኝ ገለፀች | ትራምፕ ከባድ ውሳኔ ሊያስተላልፉ ነው | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! ቴህራን በትራምፕ የፎቶ ባነሮች ተሞላች | ሩሲያ አይበገሬ አቋሟኝ ገለፀች | ትራምፕ ከባድ ውሳኔ ሊያስተላልፉ ነው | Gebeya Global
5 146 просмотров · 16 часов назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
5 146 просмотров · 16 часов назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
ሳዑዲ ዓረቢያ በሁቲ አማፅያን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ለማድረስ ከ100,000 በላይ የሚሆኑ የየመን ህጋዊ መንግስት ታጣቂዎችን ልታሰልፍ ማቀዷን።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር በተያያዘ በቀጣይ በሚወሰደው እርምጃ ላይ ውሳኔ የማስተላለፍ አማራጭ እንዳላቸው።
በቴህራን አበይት አደባባዮችና ጎዳናዎች ላይ የተሰቀሉ ግዙፍ የጦርነት ወቅት የማስታወቂያ ሰሌዳዎች በትራምፕ ላይ የሚያፌዙ እና የኢራንን ወታደራዊ ድል በሚያወድሱ የፕሮፓጋንዳ መልእክቶች መስቀላቸው።
ሩሲያ ከኢራን ጋር ያላትን ግንኙነት ለሌላ ሀገር ስትል እንደማታስቀይር አቋሟን ማስታወቋንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
Saudi Arabia is planning to deploy over 100,000 fighters from the legitimate government of Yemen to launch a military attack against the Houthi rebels.
President Donald Trump holds the option to make a decision regarding the next steps to be taken in relation to Iran.
Massive war-era billboards mounted in major squares and streets of Tehran feature propaganda messages mocking Trump and celebrating Iran's military victories.
Russia announced its stance that it will not alter its relationship with Iran for the sake of any other nation, and update news.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #YemenConflict #SaudiArabia #HouthiRebels #YemenCrisis #usirannegotiations #DonaldTrump #Tehran #MiddleEastEscalation #RussiaIran #Moscow #ForeignPolicy #BreakingNews #Geopolitics #MiddleEastUpdates #WorldNews