Перейти к содержимому

“አንድም የኢራን ገንዘብ አይለቀቅም” የትራምፕ ፅኑ አቋም እና ቀውሱ! | Trump’s Firm Stand & its Crisis!

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

“አንድም የኢራን ገንዘብ አይለቀቅም” የትራምፕ ፅኑ አቋም እና ቀውሱ! | Trump’s Firm Stand & its Crisis!

4 965 просмотров · 1 день назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
4 965 просмотров · 1 день назад
አክሲዮስ ከአሜሪካ ባለስልጣናት አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት ባወጣው አንድ ዘገባ፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በኑክሌር ፕሮግራሟ ላይ ተጨባጭ እርምጃዎችን ከወሰደች የተጣሉባትን ማዕቀቦች ለማቃለል እና የታገዱ የገንዘብ ፈንዶቿን ለመልቀቅ ፍቃደኝነት አሳይተዋል። ነገር ግን ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያቸው Truth Social ባስተላለፉት መልእክት ዘገባው ሙሉ በሙሉ ሐሰት ነው ሲሉ አስተባብለዋል። ለኢራን ምንም ዓይነት ማበረታቻ ወይም ማቃለያ እንዳላቀረቡ ገልጸው አክሲዮስ ዘገባውን በአስቸኳይ እንዲያነሳ ጠይቀዋል። ዘገባው የወጣው ትራምፕ በቅርቡ በኢራን በኩል የቀረበውን የሆርሙዝ ሰርጥ እገዳ ማንሳት እና የሰላም/የተኩስ አቁም ሀሳብ ውድቅ ካደረጉ በኋላ ነው። ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ የሚያልፈውን የነዳጅ መርከቦች እንቅስቃሴ ለመገደብ ስትሞክር፣ አሜሪካ በበኩሏ በኢራን ወደቦች ላይ የባህር እገዳ በመጣል እና ማዕቀቦችን በማጠናከር ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና በማሳደር ላይ ትገኛለች። በዝርዝር አንመለከተው አለን አብራችሁን ቆዩ!     According to a report published by Axios based on information obtained from US officials, President Donald Trump expressed willingness to ease sanctions and release frozen funds if Iran takes concrete steps regarding its nuclear program. However, President Trump denied the report in a message posted on his social media platform Truth Social, calling it completely false. He stated that he offered no incentives or relief to Iran and demanded that Axios immediately retract the report. The report came after Trump recently rejected a proposal by Iran to lift the Strait of Hormuz blockade and enter a peace/ceasefire agreement. As Iran attempts to restrict oil tanker movements through the Strait of Hormuz, the US is applying intense economic pressure by imposing a naval blockade on Iranian ports and strengthening sanctions. We will examine this in detail, stay with us! #GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast  #GlobalNews  #Axios #DonaldTrump #Iran #USIran #StraitOfHormuz #MiddleEast #TruthSocial #Sanctions #Geopolitics #WorldNews