“እስራኤልን በከባዱ መተናታል!”የጀነራል ቃዓኒ አነጋጋሪ መግለጫ! | “We have hit Israel hard!” – Qaani
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
“እስራኤልን በከባዱ መተናታል!”የጀነራል ቃዓኒ አነጋጋሪ መግለጫ! | “We have hit Israel hard!” – Qaani
8 728 просмотров · 13 часов назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
8 728 просмотров · 13 часов назад
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) የቁድስ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል እስማኤል ቃአኒ፤ የቀደሙት ከፍተኛ አመራሮች ቢሰዉም የአዲሱ ትውልድ የሂዝቦላህ ታጋዮች የእስራኤልን ኃይሎች መጋፈጣቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ብለዋል። እንደ ሰይድ ሀሰን ናስራላህ እና ሰይድ ሀሺም ሰፊዩዲን ያሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የመጀመሪያ መሪዎች ቢገደሉም፣ ሂዝቦላህ የመቋቋም እና የመዋጋት አቅሙን አላጣም ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም የሂዝቦላህ ታጋዮች በአንድ ምሽት ብቻ በአንድ የሊባኖስ መንደር ውስጥ 20 የእስራኤል ታንኮችን ማጠቃታቸውን ገልጸዋል። ባለፈው ጊዜያት በአጠቃላይ 373 የእስራኤል ታንኮች እና የታጠቁ የሰው ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን አዛዡ ተናግረዋል። ከተመቱት ተሽከርካሪዎች መካከል ቢያንስ አንድ ሦስተኛው ሙሉ በሙሉ የወደሙ ሲሆን፣ ሌላኛው አንድ ሦስተኛ ደግሞ ጉዳት ስለደረሰበት ከውጊያ ውጭ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።
አዲሱ የሂዝቦላህ ትውልድ በወታደራዊ እንቅስቃሴው እስራኤል ላይ ጫና ማድረጉን እንደሚቀጥል እና እንደማይተውም እስማኤል ቀአኒ ገልፀዋል በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!
Brigadier General Esmail Qaani, commander of the Quds Force of Iran's Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC), stated that despite the martyrdom of top senior leaders, a new generation of Hezbollah fighters continues to intensify their confrontation against Israeli forces. He noted that even with the killings of top leaders such as Sayyed Hassan Nasrallah and Sayyed Hashem Safieddine, as well as founding commanders, Hezbollah has not lost its resilience or combat capabilities.
He added that in a single night, Hezbollah fighters targeted 20 Israeli tanks in a single Lebanese village. Over the recent period, the commander claimed that a total of 373 Israeli tanks and armored personnel carriers have been attacked. Out of the targeted vehicles, at least one-third were completely destroyed, while another third sustained heavy damage that put them out of action.
Esmail Qaani further emphasized that Hezbollah's new generation will persist in applying military pressure on Israel and will not back down. We will examine this in detail. Stay tuned with us!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #EsmailQaani #IRGC #QudsForce #Hezbollah #Iran #Israel #Lebanon #MiddleEastConflict #Geopolitics #breakNews