Перейти к содержимому

የሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም አስደናቂ ታሪክ | Gishen vlog 5 | Hayq Stephanos

Habtie Destaw

0:00 / 0:00

የሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም አስደናቂ ታሪክ | Gishen vlog 5 | Hayq Stephanos

1 301 просмотр · 9 дней назад
Habtie Destaw
5,71 тыс. подписчиков
1 301 просмотр · 9 дней назад
በዚህ ቪዲዮ ከግሸን መልስ ወደ ጥንታዊው እና ታሪካዊው የሐይቅ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም ያደረግነውን መንፈሳዊ እና አስደሳች የጉዞ ውሎ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በጉዟችን ወቅት፦ የሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ታሪክና በቤተ መዘክሩ ውስጥ ያሉ ጥንታዊ ቅርሶችን በሐይቁ ላይ የተደረገውን የጀልባ ጉዞ እና የገዳሙን ህግጋት የአካባቢውን ልዩ ገጽታና የገጠሙንን አስገራሚ ሁነቶች አካተናል። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ ተመሳሳይ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን አትርሱ! #HabtieDestaw #ሐይቅእስጢፋኖስ #HayqStephanos #Ethiopia #Vlog #EthiopianOrthodox #ጉዞ አስተያየት ለመስጠት ___________________________________________________________________________ ቴሌግራም: "HD2123" ___________________________________________________________________________ ስልክ: 0919385970(Imo, whatsapp) 0:00 የጉዞው መጀመሪያ ወደ ሃይቅ እስጢፋኖስ 2:55 ወደ ገዳሙ መግቢያ እና የመጀመሪያ እይታ 6:30 የገዳሙ ጥንታዊ ቅርሶች እና ታሪክ 9:17 በሃይቁ ላይ የሚደረግ የጀልባ ጉዞ 14:22 የገዳሙ የፈጠራ የክፍያ ስልት