ለመምህራችን ዶሮ እናርድለት ነበር! | የእናቴ የድሮ ትዝታዎች
Habtie Destaw
0:00 / 0:00
ለመምህራችን ዶሮ እናርድለት ነበር! | የእናቴ የድሮ ትዝታዎች
1 607 просмотров · 1 дн. назад
Habtie Destaw
5,71 тыс. подписчиков
1 607 просмотров · 1 дн. назад
ሰላም ውድ የHabtie Destaw ቻናል ተከታታዮች በዛሬው ቪዲዮችን እታተይ በደርግ ዘመን በነበረው የመሰረተ ትምህርት (የጎልማሶች ትምህርት) ያሳለፈችውን አስደናቂ ትዝታ፣ በዚያ ወቅት ሴቶች እንዴት ለትምህርት ይጓጉ እንደነበር እና የነበረውን ውጣ ውረድ ታጫውተናለች። በመጨረሻም የ9ኛ ክፍል የአማርኛ መጽሐፍ እንድታነብ ያልተጠበቀ ፈተና ሰጥቻታለሁ፤ እንዴት እንዳነበበችው ቪዲዮውን ተከታትላችሁ ተመልከቱ!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን፣ አስተያየታችሁን በኮሜንት ማስፈር እና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!
#HabtieDestaw #እታተይ #EthiopianVillageLife #ትዝታ #ገጠር
00:00 - መግቢያ (የቀድሞ ትዝታዎች ማስታወሻ)
00:44 - የእታተይ የትምህርት ታሪክ ጅማሮ
01:20 - የጎልማሶች ትምህርት ቤት እንዴት ተጀመረ?
02:00 - በዚያ ዘመን የነበረው የሴቶች ውጣ ውረድና የትምህርት ጥረት
03:10 - በክፍል ውስጥ አንደኛ መውጣትና የሽልማት ትዝታ
05:00 - በባትሪ እና በእሳት ብርሃን መጽሐፍ የማንበብ ትዝታ
07:35 - ፊደላትን በምልክት የማስታወስ ጥበብ (የድሮ አቀራረብ)
09:00 - የድሮ ተማሪ እና መምህር የነበራቸው ልዩ አክብሮት
11:00 - "መጻፍና ማንበብ ያለው ቁም ነገር..." የድሮው መዝሙር
12:30 - እታተይ የልጇን የዩኒቨርሲቲ ምርቃት ስታስታውስ
13:54 - ያልተጠበቀው ፈተና፤ እታተይ መጽሐፍ ስታነብ!
17:15 - የድሮው ትውልድ ንባብ vs የአሁኑ ዘመን ትውልድ
19:40 - ማጠቃለያ እና የእታተይ መልእክት (ላይክ አድርጉ!)
አስተያየት ለመስጠት
___________________________________________________________________________
ቴሌግራም: "HD2123"
___________________________________________________________________________
ስልክ: 0919385970(Imo, whatsapp)