Перейти к содержимому

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ገራሚ የሽንብራና አቮካዶ ማባያ //ምርጥ ዘዴ

ጤናማ ምግብ Tenama Migib

0:00 / 0:00

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ገራሚ የሽንብራና አቮካዶ ማባያ //ምርጥ ዘዴ

75 просмотров · 2 дня назад
ጤናማ ምግብ Tenama Migib
910 подписчиков
75 просмотров · 2 дня назад
ሰላም ውድ የጤናማ ምግብ Tenama Migib ቤተሰቦች! እንዴት ናችሁ? በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ጣፋጭ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ የአቮካዶና የሽንብራ ማባያ (ዲፕ) አሰራር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ማባያ ለቁርስ፣ ለእራት እንዲሁም ለተለያዩ ጥብሳ ጥብሶች እና ለስጋ/ዶሮ ማባያነት ምርጥ ምርጫ ነው። ሆድ የማይነፋ እና የማይወፍር፣ ግን ደግሞ በደንብ የሚያጠግብ ጤናማ ምግብ ነው! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ ጤናማ የምግብ አሰራሮች እንዳያመልጧችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሃሳብ እና አስተያየታችሁንም በኮሜንት አጋሩን። የሚያስፈልጉ ግብዓቶች / Ingredients: የተቀቀለ ሽንብራ - 1/2 ኩባያ አቮካዶ - 2 ፍሬ ሎሚ - 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት - 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 2 ፍሬ ታሂና (Tahina) - 1/4 ኩባያ ስፒናች (ሰበነህ / ቆስጣ) - ትንሽ ከሙን (Cumin) - 1/4 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ - ትንሽ ጨው - 1/4 የሻይ ማንኪያ (እንደ ፍላጎታችሁ) የወይራ ዘይት (Extra Virgin Olive Oil) - 2 የሾርባ ማንኪያ (ማሳሰቢያ፦ እንደ ምርጫችሁ እርጎ ወይም የጥድ ፍሬ (ስኖበር) መጨመር ትችላላችሁ) የቪዲዮው ክፍሎች / Timestamps: 00:00 - መግቢያ 00:30 - የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ማስተዋወቅ 01:36 - ሽንኩርትና ስፒናቹን የመጥበስ ሂደት 03:18 - አቮካዶና ሽንብራውን ማዘጋጀትና መፍጨት 05:16 - ታሂና መጨመርና ክሬም ማድረግ 05:45 - አቀራረብና ማጌጫ 07:05 - ከምን ጋር መመገብ እንዳለብን እና ማጠቃለያ #ጤናማምግብ #AvocadoDip #Hummus #የአቮካዶአሰራር #የሽንብራአሰራር #EthiopianFood #HealthyFood