እጅ የሚያስቆረጥም የቡሉቤሪ ኬክ አሰራር //ቀላል ዘዴ
ጤናማ ምግብ Tenama Migib
0:00 / 0:00
እጅ የሚያስቆረጥም የቡሉቤሪ ኬክ አሰራር //ቀላል ዘዴ
208 просмотров · 9 дней назад
ጤናማ ምግብ Tenama Migib
918 подписчиков
208 просмотров · 9 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ! ወደ ጤናማ ምግብ Tenama Migib ቻናል እንኳን በደህና መጣችሁ።
በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ በጣም የሚጣፍጥ፣ ለስላሳ እና በቀላሉ በቤታችን ሊዘጋጅ የሚችል ምርጥ የቡሉቤሪ ኬክ አሰራር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮውን በመመልከት ደረጃ በደረጃ በቀላሉ ማዘጋጀት ትችላላችሁ።
📌 የቪዲዮው ክፍሎች በደቂቃ፦ 0:00
መግቢያ 0:30
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች 1:15
የኬኩን ሊጥ ማዘጋጀት 2:30
ቡሉቤሪውን መቀላቀል 3:20
ወደ መጋገሪያ ዕቃ ማስገባት 4:00
መጋገር እና ማብሰል 5:00
የኬኩ የመጨረሻ ገጽታ እና አቀራረብ
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጉን እንዳትረሱ፤ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ ቀላል እና ጤናማ የምግብ አሰራሮች እንዲደርሷችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ከታች በኮመንት አጋሩን። ስለተመለከታችሁ እናመሰግናለን!
#BlueberryCake #የኬክአሰራር #ጤናማምግብ #EthiopianFood #CakeRecipe #AmharicRecipe