Перейти к содержимому

በኤሌክትሪክ ምድጃ ላይ የሚፈጠሩ ብልሽቶች እና መፍትሄዎቻቸው

Lake Tube

0:00 / 0:00

በኤሌክትሪክ ምድጃ ላይ የሚፈጠሩ ብልሽቶች እና መፍትሄዎቻቸው

405 просмотров · 2 недели назад
Lake Tube
9,3 тыс. подписчиков
405 просмотров · 2 недели назад
በዚህ ቪዲዮ በኤሌክትሪክ ምድጃ (Electric Stove) ላይ በብዛት የሚከሰቱ ዋና ዋና ብልሽቶችን እና በቀላሉ ቤታችን ውስጥ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እንመለከታለን። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ -ምድጃው ኤሌክትሪክ ጨርሶ ካልወሰደ ምን መፈተሽ እንዳለብን -የሙቀት መጠን መቀነሻ/መጨመሪያ switch ብልሽት እና ጥገና -የኤሌክትሪክ ሽቦዎች መቃጠል ወይም መላላት ችግሮች -ለደህንነትዎ ሊያደርጉት የሚገቡ ጥንቃቄዎች ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ! አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልን። #ኤሌክትሪክምድጃ #የምድጃጥገና #ElectricStoveRepair #AmharicTutorial #የኤሌክትሪክዕቃዎችጥገና