ክብር የሚጀምረው ከክርስቶስ ነው - - - Appeal for Purity
Appeal for Purity
0:00 / 0:00
ክብር የሚጀምረው ከክርስቶስ ነው - - - Appeal for Purity
1 387 просмотров · 3 мес. назад
Appeal for Purity
110 тыс. подписчиков
1 387 просмотров · 3 мес. назад
ክብር የሚጀምረው ከክርስቶስ ነው
እግዚአብሔር ሚስቶች ባሎቻቸውን እንዲያከብሩ ለምን አዘዘ?
ይህንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት፣ ከዚያ የሚበልጥ አንድ ጥያቄ መመለስ አለብን፤ *ትዳርን የሚገልጸውና የሚያዋቅረው ማን ነው?*
በዚህ ትምህርት፣ አንዲት ሚስት ለባሏ የምታሳየው ክብር ከባሏ ባሕርይ ወይም ከብቃቱ እንደማይጀምር፣ ነገር ግን ከክርስቶስ ያላት አክብሮት እንደሚጀምር እንመለከታለን። ጳውሎስ በኤፌሶን 5 ላይ ስለ ሚስቶችና ባሎች ከመናገሩ በፊት፣ "ለክርስቶስ ባላችሁ አክብሮት" እርስ በርሳችሁ ተገዙ ብሎ ይጀምራል።
የእግዚአብሔርን ቃል በእምነት ስንቀበል፣ ትእዛዙ ሸክም ሳይሆን የጥበቡና የቸርነቱ መገለጫ መሆኑን እናያለን። ለባል የሚሰጥ ክብር በመጨረሻ ለክርስቶስ የሚቀርብ የአምልኮ ተግባር ነው።
ይህ ትምህርት መሠረቱን ያኖራል። ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ኤፌሶን 5 ድረስ፣ አንዲት ሚስት ለባሏ የምታሳየው ክብር ከክርስቶስ ለሚኖራት አክብሮት እንደሚጀምር እንመለከታለን። ጌታ ቢፈቅድ፣ በሚቀጥለው ትምህርት በዚህ መሠረት ላይ በመቀጠል፣ እውነተኛ ክብር በትዳር ውስጥ ምን እንደሚመስል የሚረዱ ተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን እንመለከታለን።
ለምክር አገልግሎት ቀጠሮ ለመያዝ፦
💬 መልእክት ይላኩ፦ 240-393-8249
Subscribe for more: / appealforpurity
#AppealForPurity #A4P #ትዳር #የክርስቲያንትዳር #ኤፌሶን5 #የእግዚአብሔርቃል #ክርስቶስ #ቅድስና #AmharicChristianTeaching
Respect Begins with Christ
Why does God call wives to respect their husbands?
Before answering that question, we must begin with a more important one: *Who has the authority to define marriage?*
In this message, we see that a wife's respect for her husband does not begin with her husband's merit but with her reverence for Christ. Before Paul addresses wives and husbands in Ephesians 5, he first calls all believers to live "out of reverence for Christ."
When we submit ourselves to God's Word, we discover that His commands are not burdens to avoid but expressions of His wisdom and goodness. Respect for a husband is ultimately an act of worship toward Christ.
This message lays the biblical foundation. Beginning in Genesis and continuing through Ephesians 5, we see that a wife's respect for her husband begins with her reverence for Christ. Lord willing, in the next message we will continue building on this foundation by exploring additional biblical principles that help us understand what respectful submission looks like in everyday married life.
For counseling sessions:
💬 Text: 240-393-8249
Subscribe for more: / appealforpurity
#AppealForPurity #A4P #RespectBeginsWithChrist #BiblicalMarriage #ChristianMarriage #Ephesians5 #BiblicalWomanhood #MarriageAccordingToGod #ReverenceForChrist #WordOfGod #Holiness #Gospel #AmharicChristianTeaching