Перейти к содержимому

ከPhD ኢኮኖሚስት ለወጣቶች ምክር | ክርስትና፣ ኢኮኖሚ፣ ኑሮ ውድነት እና እቅድ | ዶ/ር ኤርምያስ ሀብቴ | GCG Podcast

God Conscious Generation

0:00 / 0:00

ከPhD ኢኮኖሚስት ለወጣቶች ምክር | ክርስትና፣ ኢኮኖሚ፣ ኑሮ ውድነት እና እቅድ | ዶ/ር ኤርምያስ ሀብቴ | GCG Podcast

384 просмотра · 1 день назад
God Conscious Generation
12,6 тыс. подписчиков
384 просмотра · 1 день назад
In this Season 1 finale of the GCG Podcast, I sit down with a PhD holder in Development Economics to talk about the economy, the rising cost of living, planning, and what young people can do to build a better future. We talk about his journey into the field of Development Economics, the advice he has for the younger generation today particularly when it comes to education and the impact that the rising cost of living is having on our everyday lives. With only a few days left until the Ethiopian New Year, many of us are thinking about our plans for the coming year. So, how should we plan? Is planning biblical? And as Christians, how can we align our plans with God’s will? We also discuss the economic challenges many people are facing today. What advice is there for those struggling financially, especially people with low incomes who are being affected by the rising cost of living? We explore these questions from the perspective of a Christian economist. Watch this episode and take away valuable insights as you prepare and plan for the year ahead. Happy Ethiopian New Year! 🎉 በዚህ የGCG Podcast የSeason 1 የመጨረሻ ክፍል፣ ከPhD በDevelopment Economics ባለሙያ ጋር ስለ ኢኮኖሚ፣ የኑሮ ውድነት፣ እቅድ እና ወጣቶች ምን ቢያደርጉ የተሻለ እንደሆነ ተወያይተናል። እንዴት ወደ Development Economics መስክ እንደገባ፣ በዚህ ዘመን ለወጣቱ ትውልድ ስለ ትምህርት ምን ዓይነት ምክር እንዳለው፣ እንዲሁም “የኑሮ ውድነት” በሕይወታችን ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንነጋገራለን። አዲስ ዓመት ልንጀምር ጥቂት ቀናት ሲቀሩ ብዙዎቻችን ለሚመጣው ዓመት እናቅዳለን እና እቅድን ስናስብ እንዴት ማቀድ አለብን? እቅድ ማውጣት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? እንደ ክርስቲያን እቅዳችንን ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር እንዴት ማስማማት እንችላለን? በተጨማሪም፣ በኢኮኖሚ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና የኑሮ ውድነት ለሚፈታተናቸው ሰዎች ምን ምክር አለ? ይህንንም ከአንድ ክርስቲያን ኢኮኖሚስት አመለካከት እንመለከታለን። ይህን ክፍል አይተውት፣ ለሚመጣው ዓመት ሲያቅዱም ከእርስዎ ጋር የሚሄዱ ጠቃሚ ሀሳቦችን ይውሰዱ። እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! 🎉 #GCGPodcast #GodConsciousGeneration #NewYear #Planning #Economics #CostOfLiving #YoungGeneration