ከክህደት ቁስል የተወለደ ብሔራዊ ጽናት | ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የክህደት ታሪክ | Ethiopia
EBC
0:00 / 0:00
ከክህደት ቁስል የተወለደ ብሔራዊ ጽናት | ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የክህደት ታሪክ | Ethiopia
363 просмотра · 3 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
363 просмотра · 3 ч назад
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሕወሓት በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ በዕኩለ ሌሊት ከጀርባው በመውጋት የፈጸመው ጥልቅ ድርጊት በሀገራችን የዘመናት ታሪክ ውስጥ የከፋ ቁስል ጥሎ ያለፈ ዕለት ነው። ሆኖም ይህንን ቀን የምናስታውሰው በሐዘንና በድብርት ለመዋጥ ሳይሆን፤ ከውድቀት በተወለደ ጽናት «ከእንግዲህ በጭራሽ እንዳይደገም!» የሚል አጽንኦት ያለው ብሔራዊ ዝግጁነትን ለማጽናት መሆኑ ተገልጿል።
#Tikimt24 #NorthernCommand #NationalResilience #SovereigntyMatters #EthiopianDefense #EBC