Перейти к содержимому

በትግራይ ክልል የነዳጅ እጥረት ችግርን መቅረፍ እና መሠረታዊ አገልግሎቶችን ማጎልበት ትኩረት እንደሚሰጣቸው ባለአደራ አስተዳደሩ አስታወቀ |EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

በትግራይ ክልል የነዳጅ እጥረት ችግርን መቅረፍ እና መሠረታዊ አገልግሎቶችን ማጎልበት ትኩረት እንደሚሰጣቸው ባለአደራ አስተዳደሩ አስታወቀ |EBCDOTSTREAM

1 563 просмотра · 3 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
1 563 просмотра · 3 ч назад
በትግራይ ክልል አጋጥሞ የነበረውን የነዳጅ እጥረት ችግር በአስተማማኝ ሁኔታ መቅረፍ፣ ሰብዓዊ ድጋፎችን ተደራሽ ማድረግ እና አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን አቅም ማጠናከር በቀጣይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ መሆናቸውን የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር አስታወቀ። #TigrayRecovery #FuelSupply #HumanitarianAid #DrTewodrosAregay #InstitutionalCapacity #EBC#ebc #etv #ebcdotstream #news