Перейти к содержимому

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ በበጀት ተደግፎ በይፋ እንዲጀምር እየተደረገ ነው | Salary | Tigray

EBC

0:00 / 0:00

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ በበጀት ተደግፎ በይፋ እንዲጀምር እየተደረገ ነው | Salary | Tigray

5 045 просмотров · 11 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
5 045 просмотров · 11 ч назад
በትግራይ ክልል የሚገኙ ሁሉንም የመንግሥትና ማኅበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉን የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በይፋ አስታውቋል። በክልሉ በሰፈነው አስተማማኝ ሰላም ምክንያት አጠቃላይ ሕብረተሰቡ የየዕለት ተግባሩን፣ ንግዱንና እንቅስቃሴውን በሙሉ ነፃነትና እፎይታ ማከናወን መጀመሩ ተመልክቷል። #TigrayRestoration #PublicServiceResumption #PeaceAndDevelopment #EmployeeSalaries #InstitutionalGrowth #EBC #ebc #etv #ebcdotstream #news