ከሕንጻ ፍርስራሽ ውስጥ ከ31 ሰዓት በኋላ የወጣችው ኢትዮጵያዊት | BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ
0:00 / 0:00
ከሕንጻ ፍርስራሽ ውስጥ ከ31 ሰዓት በኋላ የወጣችው ኢትዮጵያዊት | BBC News አማርኛ
6 004 просмотра · 9 дн. назад
BBC News አማርኛ
146 тыс. подписчиков
6 004 просмотра · 9 дн. назад
በኬንያ መዲና ናይሮቢ፣ ኢስሊ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፈው አርብ አሰቃቂ አደጋ ደርሷል። በርካታ ሰዎች በሚንቀሳቀሱበት በዚህ የገበያ አካባቢ የሚገኝ ባለ 18 ፎቅ ሕንጻ ተደርምሶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።በሕንጻው ውስጥ የነበረችው ኢትዮጵያዊት ተዓምር በሚመስል ሁኔታ ከ30 ሰዓታት በላይ ቆይታ በሕይወት መትረፍ ችላለች።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...