Перейти к содержимому

ያቤጽ በላይ ከአውሮፓ ታላላቅ የእግር ኳስ ክለቦች ጋር እንዴት ተወዳጄ?| BBC News አማርኛ

BBC News አማርኛ

0:00 / 0:00

ያቤጽ በላይ ከአውሮፓ ታላላቅ የእግር ኳስ ክለቦች ጋር እንዴት ተወዳጄ?| BBC News አማርኛ

12 591 просмотр · 3 дн. назад
BBC News አማርኛ
145 тыс. подписчиков
12 591 просмотр · 3 дн. назад
ያቤፅ በላይ(Yabu arts) የተለያዩ ቁሳ ቁሶችን በመጠቀም በሚሰራቸው ስዕሎች እና ምስሎች( portraits) የሚታወቅ አርቲስት ነው። እንደ ማንቺስተር ሲቲ ፣ ኤሲ ሚላን፣ ፒኤስጀ‍ኢ እና ሌሎች ታዋቂ የእግር ኳስ ጋር በተገናኘ በሰራቸው ስራዎች ይታወቃል። https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic   ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...