Перейти к содержимому

የሚደገሙና የማይደገሙ ምሥጢራት

ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq

0:00 / 0:00

የሚደገሙና የማይደገሙ ምሥጢራት

191 просмотр · 1 мес. назад
ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq
3,16 тыс. подписчиков
191 просмотр · 1 мес. назад
7ቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው? የትኞቹ ምሥጢራት በሕይወት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ይፈጸማሉ? የትኞቹስ ሊደገሙ ይችላሉ? በዚህ ትምህርት የሚደገሙና የማይደገሙ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ፤ ስለ ዲቁና መስፈርቶች ። እንዲሁም አንድ ካህን ሁሉንም ምሥጢራት መስጠት ይችላልን? የሚለውንም ጥያቄ በተዋሕዶ ትምህርት መሠረት በጥልቀት እንማራለን ። ይህ ትምህርት የቤተ ክርስቲያንን ምሥጢራት በተሻለ ለመረዳት፣ የእያንዳንዱን ምሥጢር ቦታና ፋይዳ ለማወቅ ይረዳል። ቪዲዮውን Like . ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም ያካፍሉ ፡፡ Are all Seven Sacraments of the Church the same? Which sacraments are received only once in a person’s lifetime, and which can be repeated? In this teaching, we will take an in-depth look at the repeatable and non-repeatable Sacraments of the Church, the requirements for the Diaconate, and the important question: Can one priest administer all the Sacraments? We will explore these topics based on the teachings and traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This lesson will help us gain a deeper understanding of the Church’s Sacraments and learn about the purpose, significance, and spiritual role of each Sacrament in the life of the faithful. Subscribe to the channel. Like the video and Share it with others #የሚደገሙናየማይደገሙምሥጢራት #7ቱምሥጢራት #ምሥጢራተቤተክርስቲያን #ምሥጢራት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #የኦርቶዶክስትምህርት #መንፈሳዊትምህርት #የኢትዮጵያቤተክርስቲያን #ክርስትና #እምነት #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedo #OrthodoxTewahedo #OrthodoxChristianity #SevenSacraments #OrthodoxSacraments