Перейти к содержимому

👉የአቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ እና ተጋድሎ/Abune Tekilehaymanot// ‪@መቅደስቱዩብ‬

ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube

0:00 / 0:00

👉የአቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ እና ተጋድሎ/Abune Tekilehaymanot// ‪@መቅደስቱዩብ‬

447 просмотров · 8 месяцев назад
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
3,15 тыс. подписчиков
447 просмотров · 8 месяцев назад
''ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።'' መዝሙር ፻፲፰፥፻፫ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በዋነኝነት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን እና ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን። እናመሰግናለን! በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለሃይማኖት አስገራሚ የሕይወት ታሪክ፣ ተአምራት እና በተለይም የ"ስባረ ዐፅም" (እግራቸው የተሰበረበትን) ታላቅ ምስጢር እንቃኛለን። ጻድቁ በታኅሣሥ 24 ቀን በኢቲሳ ተወልደው፣ በተወለዱ በ3ኛ ቀናቸው ሥላሴን ከማመስገናቸው ጀምሮ ለ7 ዓመታት በአንድ እግራቸው ቆመው እስከጸለዩበት የጽናት ጉዞ ድረስ ያለውን ገድል በግጥም እና በትረካ አቅርበንላችኋል። In this video, we explore the extraordinary life and miracles of the great Ethiopian Saint, Abune Tekle Haymanot. We specifically dive into the mystery of "Sibare Atsem" (The Broken Bone) and his 7-year spiritual journey of standing on one leg in prayer. Born on December 24, in Etissa, his life is a testament to faith, from speaking on his 3rd day to becoming the Apostle of Ethiopia. #A#አቡነ_ተክለሃይማኖት #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ስባረ_ዐፅም #ተአምር #ታኅሣሥ24 #መንፈሳዊ_ግጥም #የቅዱሳን_ታሪክ #ደብረ_ሊባኖስ #ተዋህዶ #ኢቲሳ #ትረካ buneTekleHaymanot #EthiopianOrthodox #SaintStory #Ethiopia #Miracles #SpiritualLegacy #OrthodoxTewahedo #ChristianSaints #HistoryOfEthiopia #ReligiousPoetry #DebreLibanos 👇🏼ሌሎች የመጽሃፍ ዳሰሳ ስራዎች    • ኃጢአት ለሰው ልጅ የባሕርይ ገንዘቡ ወይንስ...?የኃጢአት ደሞዝ.....      • ኃጢአት ፍጥረት ወይንስ...! የእግዚአብሔር ቅድስና...?//መቅደስ...      • ኃጢአት እና የሰው ልጅ!/ኃጢአት ምንድን ነው?//What is Sin...      • በዓታ ለማርያም #እያቄም ወሐና እናት አባትሽ#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ#በ...      • ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ//Orthodox repentance   👇🏼Join ‪@መቅደስዘኦርቶዶክስሚዲያ‬ ​👇🏼Don't forget 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 Like ከወደዳችሁት 🔄 Share it with friends 💬 Comment