በዓታ ለማርያም #እያቄም ወሐና እናት አባትሽ#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ#በዓታ ለማርያም ለምን እናከብራለን#ስለ በዓታ ለማርያም ጥያቄዎች
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
0:00 / 0:00
በዓታ ለማርያም #እያቄም ወሐና እናት አባትሽ#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ#በዓታ ለማርያም ለምን እናከብራለን#ስለ በዓታ ለማርያም ጥያቄዎች
557 просмотров · 10 месяцев назад
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
3,15 тыс. подписчиков
557 просмотров · 10 месяцев назад
''ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።'' መዝሙር ፻፲፰፥፻፫
ይህ ቻናል በዋነኝነት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን እና ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን።
#ታህሳስ_3
#በአታ_ለማርያም #በዓታ_ለማርያም #Bata_mariam
#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ
#በአታ_ለማርያም #በዓታ_ለማርያም #Bata_mariam
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በታህሳስ 3 ቀን ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት በዓል ነው፤ “ልጄ ሆይ ስሚ፣ ጆሮሽንም አዘንቢዪ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፤ እርሱ ጌታሽ ነውና፡፡”(መዝ.44፡10) ቅድስት ድንግል ማርያም ብሉይን ከአዲስ ያገኛኘች መንፈሳዊት ድልድይ ናት፡
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ያሳድርብን:: አሜን
00:00 - 00:10 መግቢያ (Introduction)
00:10 -00:35 እያቄም ወሐና እናት አባትሽ
00:35 - 1:37
01:37 - 06:10 እያቄም ወሐና እናት አባትሽ ሙሉ መዝሙር
06:10 - 11:15 በዓታ ለማርያም ለምን እናከብራለን
11:15 -12:10 ስለ በዓታ ለማርያም ጥያቄዎች
12:10 - 12:15 መደምደሚያ (Conclusion)
12:15 - የመዝጊያ መዝሙር
🔔 የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን SUBSCRIBE ያድርጉ።
👍 Like this video if you like it
🔄 Share it with friends who might love it
💬 Comment below ለጥያቄዎች መልስ