ሕወሓት ትግራይን እንደ ግል ኩባንያ የተቆጣጠረበት ዘመን አብቅቶለታል! | TPLF Era in Tigray Ends
EBC
0:00 / 0:00
ሕወሓት ትግራይን እንደ ግል ኩባንያ የተቆጣጠረበት ዘመን አብቅቶለታል! | TPLF Era in Tigray Ends
2 079 просмотров · 4 часа назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 079 просмотров · 4 часа назад
ሕወሓት ላለፉት አሥርት ዓመታት የትግራይን ክልል እና ህዝብ እንደ አንድ ግል የንግድ ተቋም (ኩባንያ) የጥቂቶች መጠቀሚያ እና መበልጸጊያ አድርጎት እንዴት እንደቆየ በስፋት እንቃኛለን። ህዝብን ከልማት እና ከዴሞክራሲ በማራቅ የራሱን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት ብቻ ሲያራምድ የነበረው የዚህ ቡድን የብዝበዛ ዘመን አሁን ላይ አብቅቷል። የትግራይ ህዝብም ከዚህ አሳዛኝ የቁጥጥር አዙሪት ወጥቶ የራሱን እና የሀገሩን ሰላም ወደሚያረጋግጥበት አዲስ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል።
#AbiyAhmed #EBC #Eritrea #Asmara #Massawa #ArbaMinch #Jigjiga #EthiopianNews #EthiopianPolitics #HornOfAfrica